Awde ethiopia 13
Document Sample


Aውደ Iትዮጵያ
Iትዮጵያ Eትም 13
መስከረም 7 2008 የIትዮጵያ ሕዝብ ዲሞክራሲን ህጋዊ መንግሥትንና ፍትሃዊ ስርዓትን የመጠየቅ መብት Aለው!
“Aሁን ፓርቲያችን በየክልሉ ቢሮ በመክፈት በይፋ መንቀሳቀስ” “ሥራዉ የጋራ ነዉ”
ወ/ት ብርትኳን ሚዴቅሳ ተቀባይነት በAባላቱና በደጋፊው ዘንድ ደስታ ወ/ት ብርቱካንና ዶ/ር ያEቆብ በጃፓን ያሉ
መፍጠሩን የህዝብ ግንኙነት ሀላፊው ዶ/ር Iትዮጵያዉያንን Aነጋገሩ
የIትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት Aንድነት ሀይሉ AርAያ ገልፀዋል፡፡
ለዲሞክራሲና ለፍትህ (Aንድነት) ፓርቲን የቅንጅት መንፈስ ወራሽ የሆነዉ Aንድነት
ከሶስት ላላነሰ ጊዜ ስማችሁን፣ ህገ የቦርዱ ጽ/ቤት ፓርቲው ህገዊ Eውቅና ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በIትዮጵያ
ደንባችሁንና Aርማችሁን Aስተካክሉ ካለ በኋላ ለማግኘት የሚያስችለውን ሰነድ Aዘጋጅቶ ህዝብ መካከል ሆኖ፣ ለዲሞክራሲ ሥርዓት
የEውቅና ሰርፊኬቱን ባለፈው Aርብ ሐምሌ 2 2000ዓ.ም ያቀረበ መሆኑን፣ ጽ/ መገንባት፣ ለፍትህ፣ ለEኩልነትና ለIትዮጵያ
ለሊቀመንበሯ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ቤቱም በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ህግ Aንድነት Eያደረገ ያለዉን ሰላማዊ ትግልና
Aስረክቧል፡፡ መሰረት ሰነዱን መመርመሩን፣ ሊስተካከል Eንቅስቃሴ Eየጧጧፈ ነዉ።
ይገባዋል ያለውን Eንዲያስተካክሉ መልሶ
የምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት Aንድነት የሚለው መላኩን ገልጾ፤ በድጋሚ ተስተካክሎ የመጣው ይህ በAገራችን የነበረዉን Aሳዛኝ የፖለቲካ
ስያሜ ከሰው ስም ጋር ይመሳሰላል የሚለውን ሰነድ በሐምሌ 17 ቀርቦለት Eንደነበር ባህልን ቀይሮ፣ ዘመናዊ፣ የሰለጠነን፣ በዜጎች
ጨምሮ ከ13 በላይ በሆኑ ጉዳዮች ላይ Aስታውሷል፡፡ በድጋሚ የቀረበው የመመስረቻ መከባበርና መያያዝ ላይ ያተኮረን ፖለቲካ
የማራመድ ትግል ከግብ Eንዳይደርስ
ማስተካከያ ጠይቆ የነበረ ሲሆን፤ ፓርቲው ሰነድ፣ የመተዳደሪያ ደንብ፣ የፓርቲው
የተደቀኑ በርካታ መሰናክሎች Aሉ።
በስሙ ላይ መከራከሪያውን በማሸነፍ Aንድነት ፕሮግራም፣ የጠቅላላ ጉባኤው ቃለ ጉባኤ Eና
የመሰናክሎቹ ግዙፍነትና Aናሳነት
የሚለውን Aስጸድቋል፡፡ “ፓርቲና ግለሰብ Aርማውን የካተተ ቢሆንም ጽ/ቤቱ በጠየቀው
የሚወሰነዉ ግን መሰናክሎችን በምናይበት
የሚሰሩት በተለያየ ማEቀፍ ነው፣ ሀሳቦች ስም መሰረት በድጋሚ ለሶስተኛ ጊዜ በAርማው
መነጽር ነዉ።
የሚሆኑበት Aጋጣሚ በርካታ ነው” የሚል ላይና በሌሎች ስድስት ጉዳዮች ላይ
መከራከሪያው ተቀባይነት Aግኝቷል፡፡ የስሙ
ወደ ገጽ 3 ዞሯልህዝብ ከተባበረ የሕዝብን ጉልበት መቋቋም
የሚችል ኃይል ሊኖር Eንደማይቻል
መድረክ ለህዝቡ ጥሪ Aቀረበ በሚያሳይን መነጽር ካየን መሰናክሎቹ
በጣም Aናሳ ይሆኑብናል። ነገር ግን በሕዝብ
በAራት ፖለቲካ ፓርቲዎችና በታዋቂ ግለሰቦች የIትዮጵያ ብሔራዊ ደህንነት ጉዳይ የሚሉ ጉልበት ከመታመን ይልቅ የገዢውች
የተቋቋመው መድረክ ለዲሞክራሲያዊ ምክክር ርEሶች በመጀመሪያው ዙር ስብሰባ ላይ ጊዚያዊ ጉልበት ወደ Aይሞሮዋችን ከመጣ
በIትዮጵያ (መድረክ) ታዋቂ ግለሰቦችና የሚነሱ ሀሳቦች ይሆናሉ፡፡ መሰናክሎቹ ይጎዝፉብናል።
የፖለቲካ ፓርቲዎች መድረኩን Eንዲቀላቀሉ የውይይቱ ዓላማ የተቋቋመውን የምክክር
ጥሪ Aቀረበ፡፡ መድረክ ወደላቀ ደረጃ ለማድረስና መድረኩ ስለሆነም ህዝብን ማስተባበርና የሕዝብን
የሚያነሳቸውን ሀገራዊ Aጀንዳዎች ለመመለስ ጉልበት ማጎልበት ዋነኛዉ የAንድነት Aላማና
መድረክ በህብረት ጽ/ቤት በጠራው ጋዜጣዊ ከባለሙያና ጉዳዩ ይመለከተኛል ከሚሉ ታዋቂ ተግባር ነዉ። ህዝብ ሲባል ደግሞ በAገር
መግለጫ ላይ Eንደተገለፀው የምክክር ግለሰቦችና የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ዉስጥም ከAገር ዉጭም ያሉትን በሙሉ
መድረኩ ሁለት ዙር ውይይቶችን Eንዳዘጋጀና ለመነጋገር በመሆኑ ሀሳቡ ተስማምቷቸው ነዉ። በየክልሎቹ፣ በገጠር በከተማ
Eነዚህ ውይይቶች ወደ ተሻለ ውህደት ሊመሩት ለመነጋገርና ሀገራዊ ራEይ ለመይዝ የAንድነት መሪዎች ሕዝብን ማስተባበር
Eንደሚችሉ ተገልጿል፡፡ የመጀመሪያው ዙር ፓርቲዎችና ግለሰቦች መድረኩን Eንዲቀላቀሉ ጀምረዋል።
የክረምት ስብሰባ በስምንት Eርሰ ጉዳዮች ላይ ጥሪ ለማድረግ መሆኑን በመግለጫው ወቅት
ሊደረግ Eንደታቀደና Eስከ ጥቅምት ድረስ ተገልጧል፡፡ በAገር ዉስጥ ብቻ Aይደለም። በዉጭ
የሚዘልቅ Eንደሚሆን በጋዜጣዊ መግለጫው Aገርም ያሉ Iትዮጵያዉያን የትግሉ Aካል
ወቅት ተብራርቷል፡፡ የብሔርና የግለሰብ መብት የቆምንለትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ማሳተፍ፣ Eንደመሆናቸዉ መጠን፣ Aንድነት ትልቅ
በIትዮጵያ፣ ሠላማዊና ህጋዊ ትግል ፈርጆችና ድጋፍ መጠየቅ፣ ህዝብን ማነጋገር፣ ከዛም
ተግባራዊነታቸው፣ ጂOፖለቲካዊ ጉዳዮችና ወደ ገጽ 3 ዞሯል ወደ ገጽ 3 ዞሯል
Aንብበው ለወገን ያሰተላልፉ
Aውደ Iትዮጵያ ገጽ 2
ሰላመዊ ትግል Aቀበቱ ከባድ ቢሆንም ለሀገራዊ ህልውና ሲል የመጨረሻ Aማራጭ ነው
የIትዮጵያ የፖለቲካ ባህል ዘራፍ፣ Eንተያይ፣ ይዋጣልን Eየጠፋ የመጣውን Iትዮጵያዊነታችንን የምንጋራበት
Eየሆነ፤ ልዩነትን ከሀጢያት፣ መቻቻልን ከፍርሀት Eየቆጠረ
ርEሰ Aንቀጽ መርህ ለመዘርጋት ይረዳል፡፡ ያጣነውን የጋራ ሀገረዊ
የኖረ፤ መናቆር መለያው የሆነ ባህል ነው፡፡ ይህን Aስጠሊ ሰላመዊ ትግል የት ያደርሳል? ማንነት(ኮመን ዶሚኔተር) ለመፍጠር፣ ጨቋኝ፣ ተጨቋኝ
ባህል ሰብሮ ህጋዊና ሰላማዊ ትግል በማድረግ የሥልጣን የሌለበት፣ በልዩነታችን ህብር Aንድ የምንሆንበት Eድል
ሽግግር መፍጠር ህልም ብቻ Eንደሆነብን Aለን፡፡ በAዲስ Aበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ መምህር(ስማቸው ይሰጠናል ሠላማዊ ትግል፡፡
Eንዲገለፅ Aልፈለጉም) ሰላማዊ ትግል የት ያደርሳል
ደርግ ሥልጣን ላይ ሲወጣ በወቅቱ የነበሩ የፖለቲካ ከሰላማዊ ትግል ውጪ Aማራጭ Aለ?
የሚለውን ከማየታችን በፊት ራሱ ምን ማለት ነው
ሀይሎች ልዩነትን ከሀጢያት ቆጥረው፤ “ለIትዮጵያ ካለኔ
የሚለውን ለህዝቡ ልናስተምረው ይገባል ይላሉ፡፡Eንደ የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ ከሰላማዊ ውጪ Aማራጮች
ማን ?” በማለት ለስንት ሰውና ለስንት ወጣት መርገፍ መምህሩ ገለፃ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች ከትግላቸው ጎን ለጎን
Aሉ ይላሉ፡፡ ነገር ግን “በAመፅና በጦርነት ሥልጣን
ምክንያት ሆነው Aለፉ? ሕወሀት ለ34 Aመታት በጠመንጃ “ሠላማዊ ትግል ይሄ ይሄ ነው፡፡ በዚህ መንገድ Eንጓዝ፣
መያዝ የሚያስከትለው ሀገራዊ ቀውስ ከፍተኛ በመሆኑ
Aምልኮ ስንቱን ለሞት ስንቱን ለስደት ዳረገ? ዋጋ Eናገኛለን” ብለው ህዝቡን ትብብር መጠየቅ Aማራጩን በግሌ Aልቀበለውም፡፡ በጦርና በAመፅ
“ይህ የመናቆር ፖለቲካ ማብቂያው Aሁን ይሁን፤ Aለባቸው፡፡ የሠላማዊ ትግል ትርጉምና መስዋEትነቱ ገዢውን ለመጣል የሚወስደው ጊዜ፣ ገንዘብ፣ የመሰረተ
Eንቻቻል፤ የሀሳብ ልዩነት ያለና የሚኖር በመሆኑ ቂምና የገባው ህዝብ ካለ ትግሉ የትም ቢሆን ያደርሳል፡፡ ነገር ግን ልማት ውድመት፣ የህዝብ ስደትና በጦርነት ጦስ የሚመጣ
በቀልን ሳይሆን የኔ ሀሳብ ካንተ ለሀገር ይጠቅማል፣ በEኩል ይላሉ መምህሩ በሀገራችን Eስካሁን ተደረገ የሚባል የስነልቦና ቀውስ ከድሉ የበለጠ ተግዳሮት Eንድንጋፈጥ
ሜዳ፣ በEኩል ተጫዋች፣ በማያዳላ ዳኛ ይዋጣልን፣ ሠላማዊ ትግል የለም፡፡ ያለው መንግስትም ለዚህ ትግል ያደርገናል””።ይላሉ ምሁሩ፡፡ Eንደ መምህሩ ገለፃ
ስንሸናነፍ ተጨባብጠን፣ Eንኳን ደስ Aለህ ተባብለን Aስጊ፣ ታዛዥና ገዳይ ወታደርን የያዘ፣ ግጭትን ሁከትን የAመፅ ትግል ቂምና ጥላቻን፣ ጨቋንና ተጨቋኝን
ለመለያየት Eንብቃ(የፖለቲካ ጨዋታ Eንዳለ ሆኖ)” ራሱ ፈጥሮ በራሱ ጠመንጅ ለማርገብ የሚሞክር መሆኑን ይፈጠራል፡፡ Eርስ በEርስ መገዳደል ሠላማዊ ዜጎችን
የሚለዉ የዘመኑ ፖለቲካዊ ጥሪ ነው፡፡ Aሳይቷል፡፡ መጉዳት ማፈናቀል ለስነልቦና ቀውስ መዳረግ
መምህሩ ሰላማዊ ትግል ምንድነው? ተብለው ሲጠየቁ ያስከትላል፡፡ በዚህ በደከመ ሠብAዊና Iኮኖሚያዊ
“Eንዲህ Aይነት የጨዋ ፖለቲካ Iትዮጵያ ውስጥ
ለመፍጠር ዘመናትን መጠበቅ ይኖርብናል”፤ የሚለው ትግሉ ዲሞክራሲና ነፃነትን የማስፈን ናፍቆት ነው ብለው ልማት ላይ ሲጨመር ሀገሪቷን የማትወጣው ማጥ ውስጥ
ጋዜጠኛ Eስጢፋኖስ በሙያው በሰራባቸው ስደስት Aመታት ይመልሳሉ፡፡ በዚህ ትግል ውስጥ የሚቃወመንና ይከታታል፡፡
Aንድም ፖለቲከኛ ፊት ላይ ቅንነትን Aንብቤ Aላውቅም የምንቃወመው ሁሉ ጠላት Eንዳልሆነ፣ ልዩነታችን በትጥቅ ትግል ስልጣን የሚይዝ Aካል ጨቋኝ ያለውን
ይላል፡፡ IህAዲግም ለዚህ ዝግጁ Aይደለም፤ ለፖለቲካ በዲሞክራሲያዊ መንገድ ተቀባይነት፣ Aሸናፊነት (የተወሰነም ቢሆን ደጋፊ ያለውን) ቡድን ለመጣል
መቻቻል IህAዲግ ጋር ቦታ የለም፡፡ ቀድሞም Eንዲኖረው የምንታገልበት፣ ከቂም፣ ከጥላቻ የፀዳ፣ የበዛ
ቢሳካለት Eንኳን ህግዊነቱን ለማረጋገጥ የሚወስድበት
ለምEራባውያን ለይምሰል መድብለ ፓርቲን Aወጀ Eንጂ ትEግስትን የሚጠይቅ የትግል ስልት ነው፡፡ ግጭትና ነውጥ
ጊዜና ገንዘብ የፖለቲካ ሥራን ብቻ የሚያይ፣ ልማትን
ጨርሶ ለመድብለ ፓርቲ ስርAት መዘርጋት ፍቃደኛ ለዚህ መንፈስ ሙሉ ዋስትና Aይሰጡም፡፡ በIትዮጵያ
Aይደለም፡፡ የፖለቲካ Aስተሳሰብ የዚህ ትግል ስልትም ትEግስትም የሚረሳ ይሆናል፡፡ ካሁኑ ገዢ ቡድን መሻሉንስ በምን
የለም የሚሉት Eኝሁ መምህር “የፖለቲከኞቻችን Eርግጠኛ መሆን Eንችላለን፡፡ በደም የከፈሉትን
ዶ/ር መረራ ጉዲና በAንድ ጹሁፋቸው ላይ Eንዳሉትም ተግዳሮት ይህን የትግል መንፈስ በህዝብ ልብ ማነፅ መስዋEትነትን Eየቆጠሩ፣ ከሥልጣን የሚገኘው ጥቅም
“IህAዲግ ለፖለቲካ መቻቻል ቦታ የለውም፡፡ ሲነኩት ነው””ይላሉ፡፡ Eያሳሳቸው በሙስና Eንደማይጨማለቁ ምን ዋስትና
Eንደ ነብር ለማቁሰል ከመቻኮል በቀር ለሀገርና ለወገን Aለ?
Eስከጠቀመ ልመቻመች Aይልም፡፡ ሊሰማ ሊደራደር Aቶ Aክሉ ግርግሬ የAንድነት ሥራ Aስፈፃሚ Aባል
ፍቃደኛ Aይደለም፡፡ የያዘው ስልጣን ከንጉሱና ከደርግ በባሰ በበኩላቸው ሠላማዊ ትግልን ያለምንም Aማራጭ Aቶ Aክሉ በበኩላቸው ከሰላማዊ ትግል ውጪ ያሉትን
በትEቢት Eንዲታወር Aድርጎታል፡፡ ይህ ግትር ባህሪው ያምኑበታል፡፡ ሠላማዊና ህጋዊ ትግል Aያዋጣም ብልማ Aማራጮች Aወዳድርልኝ ከሆነ Aልቀበልህም፤፡
ካልተለወጠ የIትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ሽግግር ተስፋ ለምን ትግሉን ተቀላቀልኩ? የሚሉት Aቶ Aክሉ ከሠላማዊና ከህጋዊ ትግል ውጪ ያሉተን Aመራጮች
ጨለማ ነው”፡፡ Eንደርሳቸው Eምነት የሚከተሉት የትግል ስልት Eንደ Aማራጭ ላያቸው Aልፈልግም ባይ ናቸው፡፡ ህዝቡ
የሚያዋጣ ቢሆንም ተግዳሮቱ(ቻሌንጅ) Eጅግ ከባድና በገዢው ፓርቲ ተበሳጭቷል፡፡ ድምፁን ተዘርፎ በግድ
ጋዜጠኛ Eስጢፋኖስ ከዚህ የተለየ ሀሳብ የለኝም ባይ ነው፡፡ ብዙ የትግል ስልቶችን የሚጠይቅ ነው፡፡ ይህንንም Eየተገዛ፣ ተስፋ ማጣቱን በብዙ Aካባቢዎች Aይቻለሁ፤
“ገዢው ፓርቲ Eየተሸሻለ ሳይሆን Eየባሰበት ነው የሄደው፡፡ ፓርቲያቸው Eንደሚገነዘበውና Eየተዘጋጀበት Eንደሆነ የሚለው Eስጢፋኖስ በበኩሉ፤ Aንድነትም ሆነ ሌላ
Eስካሁን ለወሰዳቸው I-ዲሞክራሲያዊ፣ I-ሰብAዊ የሆኑ ይገልፃሉ፡፡ IህAዲግ Eኛ የምናደርገውን Eንቅስቃሴ ፓርቲ ከ97 ምርጫና ግርግር በኋላ ድምፁን
Eርምጃዎች ምን ገጠመው? ጥቂት ማስፈራሪያና ዛቻ Eያጠና Aጥር ሊያጥርብን ይችላል የሚሉት Aቶ Aክሉ
Aላሰማም፤ ቢያሰማም የመከፋፈል ዜና ነው፡፡ ይህ
Aይደለምን?” የሚለው Eስጢፋኖስ፤ “IህAዲግ ይህን Eናውቃለን ባናውቃማ የዋህ ነው የሚያስብለን
ደግሞ በህዝቡ ዘንድ ጥሩ ስሜት Aልፈጠረም፡፡ Aሁን
የAውሮፓዊያንን Eርዳታና ብድር ለማግኘት ካልሆነ በቀር ይላሉ፡፡ Aክለውም Aንድነትን ያቋቋምነው የሚገጥመንን
ለሀገርና ለህዝብ Aስቦ ሊሰራ Eንደማይችል የ17 Aመት ሳንካ በመረዳዳት ለማለፍ ስልቶችን Eየዘረጋን Aለን ሲሉት የትግል ስልታቸውን ሊነግሩት ይገባል ሲል
ታሪኩ ነግሮኛል፡፡ ታዲያ በዚህ ሁኔታ ሠላማዊ ትግል ፍሬ ወዳሰብነው ውጤት ለመድረስ ነው ሲሉ ይገልፃሉ፡፡ ይመክራል፡፡
ያፈራል?” ሲል ይጠይቃል፡፡ IህAዲግ Eየወሰደ ያለው Eርምጃ፤ የፓርቲው የ20 የAንድነት ፓርቲ በበኩሉ በዚህ ሀሳብ በመጠኑ
Aመት Eቅድና የAቶ መለስ ዶክትሬት ማሟያ ወረቀት ይስማማል፡፡ ከምርጫ በኋላ የተወሰደው Eርምጃ፣
Eንደ Eስጢፋኖስ ገለፃ Aሁን ያሉት ፓርቲዎች ከስልጣኑ
(የAንድ ፓርቲን የበላይነት ማረጋገጥና Aባላቶቹና ህዝቡ Aሁን ያለው የገዢው Aካሄድ Eና ፓርቲው Eንደ Aዲስ
ሊገፉት Eንደሚችሉ ከገመተ ምንም Aይነት Eርምጃ
ለፓርቲው ዲሲፕሊን ተገዢ በማድረግ ልማትን ማስፈን) ከተቋቋመ ገና ሁለት ወር ያልዘለለው ከመሆኑ Aንፃር፤
ከመውሰድ Aይቆጠብም፡፡ ለዛውም 97 ብዙ ያስተምረዋል፡፡
ከዚህ በፊት ከነበረው ሁኔታ በባሰ ትግሉን Aስቸጋሪ Eንዲሁም የEውቅና ሰርቲፊኬቱን ያገኘው በቅርቡ
ካሁኑ ዛቻ፣ ማስፈራሪያ፣ Aፈናና የተለያዩ ጭካኔ
ያደርገዋል፡፡ ነገር ግን በሰላማዊ ትግል ሥር ያሉ በርካታ
የተሞላባቸው Eርምጃ ሊወስድባቸው፣ የዓላማ ፅናታቸውን በመሆኑ የትግል ስልቶችን ቀይሶና ለህዝብ Aስተዋውቆ
ስልቶችን በመንደፍ፤ ገዢውም ሆነ የሀገራችን ፖለቲካ
ሊፈታተን ይችላል፡፡ “ይህን Aልፈው ትግሉን ይቀጥላሉ?” ወደ ትግል ለመግባት Aልቻለም፡፡ Aንድነት የቅንጅትን
ፓርቲዎች ያልሞከሩትን ስልት መከተል “Aንዱ መንገድ
ለሚለው ጥያቄ ምርጫ ከመድረሱ፣ ወንበር ለማግኘት መርሆ ይዞ የተነሳ ፓርቲ Eንደመሆኑ Eና የትግል
ሲዘጋ ሌላ በመቀየስለ፤ ዝጉን በር በሠላማዊ Aለመታዘዝ
ከመራወጣቸው በፊት ለህዝብ ማረጋገጥ Aለባቸው፡፡ ስልቶችን የሚያጠና የሪሰርች ቡድን ያለው ብቸኛ ፓርቲ
በመስበር”፤ ድርጅታዊ መዋቅርን ማጠናከር፤ ለሥነ
Aካሄዳቸውን ሊያሳዩን፣ ልንገመግመቸው ይገባል ባይ ነው፡፡ በመሆኑ በቅርቡ የክልል ቢሮዎችን በመክፈትና የጥናት
ስርAቱ ታዛዥ መሆን፤ ከሁሉም በላይ ለሠላማዊ ትግሉ
በሰላማዊ ትግል ተስፋ Eንድናደርግ ከፖለቲከኞቻችን ብዙ ቡድኑ በሚያቀርበው ውጤት ላይ ተመስርቶ ህዝቡን ወደ
ታማኝ መሆንን ይጠይቃል፡፡ ድሉም በጠመንጃ ተናንቆ
Eንጠብቃለን፡፡
ከመጣ በተለየ ዲሞክራሲይዊ ሥርAትን ለመገንባትና
ወደ ገጽ 5 ዞሯል
Aውደ Iትዮጵያ ገጽ 3
Aሻም
ቃለ-ምልልስ ከAቶ Aክሉ ግርግሬና ከዶ/ር Aስደስቶኛል፡፡ Eኔም ይህን ስልጠና በመምራቴ በነዚህ Eርሶች ላይ የተሰሩ ስራዎችን በመቃኘት
ታደሰ ብሩ ጋር ራሴን ደፋርና Eድለኛ Aድርጌ Eንድቆጥር ያለንን Eውቀት ለማዳበር ያደረግነው ነው፡፡
Aንድነት ለዲሞክራሲና ለፍተህ ፓርቲ Aድርጎኛል፡፡ ድክመት Aለብን ብለን ስለተነሳን የመማማሩ
ነገር የሁሉንም ቀልብ ሳበ፡፡ ለስራችን ማነቆ
“የAመራሮቼን ብቃት ያሳድግልኛል፣ ባሰብኩት Aውደ፡ በEድሜ፣ በስራ ልመድ የተራራቁ ስዎችን
ሆነዋል ብለን ባመንባቸው ላይ መስራት Aለብን
የትግል ስልት ለመሄድ ያግዘኛል፣ Eራሴን ማሰልጠንን Eንዴት Aገኙተ?
ብለን በመነሳታችን ውጤቱ ሊያምር ችሏል፡፡
ዞርብዬ በማየት ለገዢው ፓርቲ የማፍረስ Aላማ
ላለመጋለጥ፣ የርስ በርስ ግንኙነትን ለማዳበር፣ ዶ/ር ታደሰ፡ ስልጠና ከተባለ ሁልጊዜም Eንደዚ
የሰከነ ሰላማዊና ህጋዊ ትግል ለማካሄድ መሆን Aለበት፡፡ ከመደበኛ ትምህርት የሚለየውም ዶ/ር ታደሰ፡ የውስጥ ሰው በመሆናችሁ ላልከው
Aስፈላጊዬ ነው” ብሎ ይህ ስብጥር ነው፡፡ ስለዚህ ችግር Aልነበርውም፡፡ የውጭ ሰውም ቢመጣ ተቀባይነት ባላቸው የፅንሰ
ስልጥና ብዙ ጊዜ የሚሰጠው በAንድ Aይነት የስራ ሀሳብ ሞዴሎች ላይ
ያመነበትን የርስበርስ
መስክ፣ በAንድ Aይነት የትምህርት ደረጃ ላሉ የሚለውጠው ነገር
መማማሪያና ስልጠና
ሰዎች Aይደለም፡፡ ስለዚህ በተለያየ Eድሜ፣ የስራ Aይኖርም፡፡ የውስጥ
Aንድ ብሎ ጀምሯል፡፡
መስክና የትምህርት ደረጃ መገኘታቸው የሚጠበቅና መሆኑ ግን የራሱ
ፓርቲው በቆየ ሀገሪኛ
ጥቅምም ያለው ነው፡፡ ምክንይቱም የተለያየ ጥቅም Aለው፡፡
ብሂል Aሻም ብሎ
Eውቀትና ልምድ ይዘው መምጣታቸው(Iንተር ለምሳሌ Eኔ ያደረኩት
ስለጀመረው ስልጠና፣
ዲሲፕሊናሪ መሆናቸው) Eርስ በEርስ ለመማማርና በመረጥናቸው ርEሶች
ስለቀጣይነቱ Eና
ከAሻም ጋር ተያያዥ ለመደጋገፍ ረድቷቸዋል፡፡ በEድሜ የገፉት ላይ ያሉ ፁሁፎችን
ከህይወትና ከስራ ልምዳቸው፤ ወጣቶቹም ዘመኑ መሰብሰብና ማሳየት
ዶ/ር ታደሰ ብሩ ስለሆኑ ጉዳዮች
ያፈራውን ቴክኖሎጂ በማሳየት ተደጋግፈዋል፡፡ ከAቶ Aክሉ ግርግሬ Eንዲሁም Eኛ የት ነን
በተመለከተ ከዶ/ር
ስለዚህ ስልጠና ላይ Eንዲህ Aይነት ስብጥር የሚለውን Eንድናይ ማድረግ ነው፡፡
ታደሰ ብሩ Eና ከAቶ Aክሉ ግርግሬ ጋር
የሚጠበቅና ጥቅሙም ከፍ ያለ ነው፡፡
ያደረግነውን Aጭር ቃለ ምልልስ ይዘን ሌላው Aንድነት ፓርቲ በሳል የሆነ በEውቀት
ቀርበናል። መልካም ንባብ። Aውደ፡ ይህን ጥያቄ ላነሳ የቻለኩት ሰልጣኙም ላይ የተመሰረተ ሀብት(ሪሶርስ) Aለው፡፡ ለዛ
Aሰልጣኙም የAንድ ፓርቲ Aባል በመሆናቹህ፤ Aውቀት Eውቅና መስጠት፣ በትክክል መጠቀምና
Aውደ፡ Aሻም-Aንድን በተሳካ ሁኔታ Aጠናቃችሁ Aንድ ላይ ለAንድ Aላማ ብትነሱም፤ የስካሁኑ ራስን ማየት ትልቅ ነገር በመሆኑ ስልጠነውን
መመለሳችሁን በተለያየ ጊዜ ገልፃችኋል፡፡ ልምድ፣ የAስተሳሰብ ልዩነት ይፈጥራል ብዬ ራሳችን ልናደርገው ችለናል፡፡
በተለይ ዶ/ር ታደሰ Aሰልጣኝ ስለነበሩ ስለገመትኩ Eንዴት በተሳካ ሁኔታ ሊጠናቀቅ ቻለ
የስልጠናውን ሂደት በAጭሩ ቢገልፁልን? ለማለት ነው? Aውደ፡ ውጤትስ Aምጥቷል ልንል Eንችላለን
(Aጭር ጊዜ ቢሆንም)
ዶ/ር ታደሰ፡ ስልጠናውን በግሌ በጣም Aቶ Aክሉ በመጀመሪያ ስልጠናውን የፈለግነው
የተደሰትኩበት ነው፡፡ ምክንያቱም Aንደኛ Eኔው ከችግራችን ተነስተን ነው፡፡ ለስልጠናው Aቶ Aክሉ፡ ውጤት ነበረው፡፡ ምክንያቱም
ራሴ የሰለጠንኩበት ስለሆነ፣ ራሴን Aሰልጣኝ የመረጥናቸው ርEሶችም ችግሮቻችንን ለመቅረፍ በስልጠናው ወቅት ፅንሰ ሀሳቡ ይሄ ነው፣ Eኛ ግን
ነበርኩ ማለት Aልችልም፤ ይልቅስ Eርስ በEርስ ያልናቸው ናቸው፡፡ ፓርቲው “ውስጣዊ ችግሮች የት ነው ያለነው፣ ተቀባይነት ካገኘው ሞዴልስ
የተማማርንበት ነበር፡፡ የኔ ሚና Eንደ Aስተናጋጅ Aሉብኝ፤ ውጤት ለማምጣት ችግሮቹን መፍታት ምን ያህል ርቀን Eንገኛለን የሚለውን በግልፅ
(ፋሲሊቴተር) ሆኖ መስራት ነበር፡፡ ስልጠናውን ይጠበቅብኛል” ብሎ የተነሳ በመሆኑ Eርስ Eንድናይ Aድርጎናል፡፡ ስለዚህ Eኛ የነበርንበትና
የተከታተሉትም በጣም በከፍተኛ ፍላጎትና በEርሳችን መተቻቸት፣ መወቃቀስ ያስፈልገናል፤ መሆን የሚገባን ከተራራቀ ክፍተቱን ለመሙላት
ተነሳሽነት መሆኑ Eስካሁን ካደረኩት ስልጠና Eንደ ቡድን ራሱን ለማጠናከር ካልተነሳ፣ ሁል ጊዜ መስራት Aለብን ብለን የድርጊት መርሀ ግብር
የተለየ Aድርጎብኛል፡፡ Eርስ በEርሳችን ግለሰብ ብቻ ራሱን ለመጠናከር የሚሄድ ከሆነ Aውጥተን Eንድንሰራ Aስችሎናል፡፡ ይህም
ለመማማር የነበረው ዝግጁነት ከፍተኛ ነበር፡፡ ውጤት Aናመጣም፤ Eንደ ቡድን ነው ጠንካራ ስልጠናው በውጤት Eንደተደመደመ Aመላካች
ትርፍ ሰዓታችንን Eንኳን ለመማር Eናውለው መሆን ያለብን፤ Aሁን ይህ ዝንባሌ በፓርቲው ነው፡፡
ስንባባል የነበርበት በመሆኑ የትም የማታገኘው ውስጥ Aይታይም ስለዚህ ለዚህ የሚሆን ግብAት Aወደ፡ የድርጊት መርሀ ግብረ Aውጥተን Eየሰራን
ተነሳሽነት ነበር፡፡ ሌሎች ስልጠናዎች ላይ ሰዎች ያስፈልገናል ስንል ነው ስልጠናውን ያዘጋጀነው፡፡ ነው ብለውኛል፣ የAሻም ቀጣይ ፕሮግራም ነው
ቶሎ ይሰለቻሉ፣ ተቀባይ ብቻ የሚሆኑበትም ጊዜ ወይስ የመጀመሪያው ስልጠና የወለደው ነው?
ብዙ ነው፡፡ በኛ ስልጠና ላይ ግን ይህ Aልነበረም፡፡ ይህን ስናደርግ የሀሳብ ፍጭቶች ይኖራሉ ይህም
ማንም ሰጪ ማንም ተቀባይ የነበረበት ሳይሆን ወዳልተፈለገ ግጭት Eንዳያመራ ከዚህ ጋር Aቶ Aክሉ፡ Aሻም በAመት Aራት ጊዜ ልናደርገው
ከራሳችን የሚፈልቅ የEርስ በEርስ መማማር Aያይዘን “ግጭቶች Eንዴት ይፈታሉ? ተቀበይነት ያቀድነው መደበኛ ስልጠና Eና የEርስ በርስ
ነበር፡፡ ያላቸው የግጭት Aፈታት ሞዴሎችስ የትኞቹ መማማሪያ መድረክ ነው፡፡ ይሄ የድርጊት መርሀ
ናቸው? Eኛስ የት ነው ያለነው? በየትኛው መንገድ ግብር ግን Aሁን በስራ ላይ Eያለን፣ ካገኘነው
ሁለተኛ Eርስ በEርስ የሚደረግ ስልጠና የተወሰነ ስልጠና Eንዲሁም ከልምድ ከምናየው ተነስተን
ብንሄድስ ያዋጣናል? ወደፊትስ ለመጓዝ ምን
ፍቃደኝነት ብቻ ሳይሆን ጥንካሬን ይጠይቃል፡፡ የርስ በርስ ግንኙነታችንን ለማዳበርና ግልፅነትን
Eናድርግ? ለዚህ Eቅድ Aውጥተን ያሰብነውን ለመፍጠር ያቀድንበት ነው፡፡
ስልጠናውን የወሰዱ ሰዎችም ከኔ በEድሜም
ለማሳካት Eንዴት Eንችላለን?” የሚሉ
በስራ ልምድም የሚበልጡ በመሆናቸው ትንሽ
ምቾት Aልሰጠኝም ነበር፡፡ ካንተ በላይ የሚያውቁ ጥያቄዎችን Aንስተንና Eስካሁን የሄድንበትን ቀድሞ ቅንጅት በነበርንበት ጊዜ የቀሰምናቸው
ልምዶች Aብረውን መጥተው ያልተላቀቅናቸው
ሰዎችን መሆናቸው ለማስተምር መሞከር መንገድ ቃኝተን ድክመት Eንዳለብን ስለተረዳን
Aሉ፡፡ የቅንጅትን Aላማ ይዘን በመነሳታችንም
ይከብዳል፡፡ ነገር ግን Aንዱ ከሌላው የማገኘው ነው ስልጠናውን ያዘጋጀነው፡፡
ያልምድ Aሉታዊና Aዋንታዊ ጫና Eየፈጠሩብን
ነገር Aለ ብሎ ለመማር መምጣታቸው ከራሳችን Eውቀትና ፍላጎት ተነስተን Eንዲሁም
ወደ ገጽ 5 ዞሯል
Aውደ Iትዮጵያ ገጽ 4
በመሆናቸው በተለይ የከተማውን ህዝብ በቅርቡ የAንድነት ድጋፍ ድርጅት በEስያ
Aሁን ፓርቲያችን... Aመለካከት ሊወክሉ ይችላሉ” ብለዋል፡፡ ጃፓን ዉስጥ ተቋቁሟል። ከAንታርቲካ
ከገጽ 1 የዞረ በስተቀር በAህጉራት ሁሉ Aንድነት
Aንድነት Eውቅናውን ከAገኘ በኋላ ይፋዊ ለዲሞራክራሲና ለፍትህ ፓርቲ መረቡን
ማስተካከያ Aድርጓል፡፡
Eንቅስቃሴውን በተቻለ ፍጥነት ለማካሄድ Eየዘረጋ Eንዳለ Eናያለን። Iትዮጵያዉያን
በዝግጅት ላይ ሲሆን ከAመራር Aባላቱና በየቦታዉ ለAገራቸዉ ጥቅም ሲደራጁ፣
የቦርዱን የሶስተኛ ጊዜ የAስተካክሉ ጥያቄን ከስራ Aስፈጻሚዎቹ በተጨማሪ 11 የሚጠጉ Iትዮጵያዉያን በየመስኩ ሲንቀሳቀሱ
Aስመልክቶ ሊቀመንበሯ ወ/ሪት ብርቱካን
ንUሳን ኮሚቴዎችን Aቋቁሞ ትግሉን በርግጥ ጉህ ቶ ይቀዳል። Aገራችን
ለAውራንባ ታይምስ ጋዜጣ “ከዚህ በፊትም በተደራጀ ሁኔታ ለመምራት ተዘጋጅቷል፡፡ ለዘመናት የተሸከመችዉ ቀንበር ይሰበራል።
ሆነ Aሁን ማስተካከያ ሊደረግባቸው ይገባል የድርጅት ጉዳይ ምክትል ሰብሳቢ Aቶ ብሩ
በማለት ቦርዱ ያስቀመጣቸው ነጥቦች ድርጅቱ ካለፈው ተመክሮ ተምሮ ጠንካራና በጃፓን ላሉ የAንድነት ደጋፊዎች ወ/ት
Aሳማኝና ምክንያታዊ Aልነበሩም”፤ ብለዋል። ዲሞክራሲያዊ በመሆን የህዝብን ብርቱካን ሚደቅሳና ዶ/ር ያEቆብ
የAታግሉን ጥያቄ ለመመለስ መዘጋጀቱን በቴሌኮንፍራን ንግግር ያደረጉ ሲሆን
በፓርቲው ውስጥ ያሉ ሰዎችና የAዲስ Aበባ ገልጸዋል፡፡
ነዋሪዎች ቢደሰቱም ጥቂት የማይባሉት Aሁንም ትግሉ የጥቂቶች ሳይሆን የIትዮጵያን
ስጋት Aላቸው፡፡ ምርጫ ቦርድ ገለልተኛ በሙሉ መሆኑን ገልጸዋል። “ስራዉ የጋራ
ነዉ” ነበር ያሉት። ወ/ሮ ሸዋዬ የAንድነት
Aይደለም ከሚለው የተለመደ ቅሬታ ጀምሮ፣
IህAዴግ የAንድ ፓርቲ የበላይነትን “ሥራዉ የጋራ ነዉ” ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ Aመራር
ለማስፈን Eየተንቀሳቀሰ ነው Eስከሚለው Aባላት ለድጋፍ ድርጅቱ ተወካይ
ከገጽ 1 የዞረ
በርካታ ሃሳቦች Eየቀረቡ ነዉ፡፡ Eንዲሁም Eንደሆኑም በስብሰባዉ ላይ ተገልጿል።
ትኩረት ስጥቶት በየቦታዉ የተበተኑ
Aንድነት የቅንጅትን መንፈስ የመመለስ Iትዮጵያዉያንን ለAገራቸዉ ማበርከት
Aቅሙን Aጠናክሮና ህዝቡን ከፍረሀት ስለ Aንድነት ፓርቲ የAገር ዉስጥ
የሚችሉትን AስትዋጽO ያበረክቱ ዘንድ
Aውጥተዉ ማታገል ይጠበቅባቸዋል የሚሉ Eንቅስቃሴ በግልጽ ያስረዱ ሲሆን
Eያበረታታ ነዉ።
Aስተያየቶች በመደመጥ ላይ ናቸው፡፡ ለቀረቡም ጥያቄዎ ሁሉ Aመርኪ ምላሽ
ተሰጧል። በIትዮጵያ Aንድነትና
በቅርቡ ከፍተኛ የAንድነት Aመራር Aባላት፣
Aውደ በAዲስ Aበባ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ በዲሞክራሲ ስርዓት መገንባት ከሚያምን
Aቶ Aሥራት ጣሴና ፐሮፌሰር መስፍን
ከ15 በላይ የማታ ተማሪዎችን Aስተያየት ድርጅቶች ጋር በጋራ Eንደሚሰሩ
ወልደማሪያም በሰሜን Aሜሪካ የሥራ
በድንገቴ ደሰሳ መልክ (ራንደም ሰርቬ) Aስረድተዉ፣ Eንደዉም በAንድነት
ጉብኘት Aድርገዉ በተለያዩ ከተሞች
ለመሰብሰብ በሞከረችበት ወቅት በAብዛኛው Aነሳሽነት መድረክ የተሰኘዉ ሊቋቋም
የሚኖሩ Iትዮጵያዉያን ለሰላማዊ ትግል
ከላይ የተጠቀሱትን Aስተያየቶች ለማግኝት Eንደቻለም ጠቁመዋል።
Aበረታትትዉ መመለሳቸዉ ይታወሳል።
ችላለች፡፡ በግቢው በAስተማሪነት የAንድነት የድጋፍ ድርጅቶች በሰሜን
የሚያገለግሉ መምህር በፓርቲው ላይ ግንቦት ሰባትን በተመለከተ በዓላማና በትግል
Aሜሪካ፣ በAዉሮፓ በካዳና
Aስተያየት ለመስጠት ፍቃደኛ ባይሆኑም ስልት የተለየ Aቋም Eንደያዙ ገልጸዉ
በAዉስትራሊያና በደቡብ Aፍሪካ
‹‹የተማሪዎቹ Aስተያየት Aጠቃላይ ህዝቡን ምንም Aይነት ግንኙነት Eንደሌላቸዉና
ተደራጅተዉ Eየተንቀሳቀሱ Eንዳለም
ይወክላል ባይባልም ከህብረተሰቡ ጋር የለት ሊኖራቸዉም Eንዳማይችል Aስረድተዋል።
ይታወቃል።
ከለት ውሎ ያላቸውና ከዛው የፈለቁ
Aጀንዳዎች ላይ ሁሉም ያገባኛል ብሎ ሲሳተፍ፣ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በርሀብ ሰው የሚሞተው
መድረክ ለህዝቡ... ድጋፍ ሲሰጠንና ለውጥ ልናመጣ ስንችል ነው ያሉ በኛ ሀገር ብቻ ነው፡፡ ምርት በተትረፈረፈበት፣
ሲሆን Aቶ ስዬ Aብርሀ በበኩለቸው የምናነሳቸው ሀብታም ገበሬ የገዢ መደብ ይሆናል በሚባልበት
ከገጽ 1 የዞረ Aጀንዳዎች ትልልቅና Aወዛጋቢ ናቸው፡፡ ሀገር 14 ሚሊዮን ህዝብ ተርቧል፡፡ በተለያዩ
በሚገኝ ግብAት መድረኩን ወደላቀ ደረጃ በመድረኩ ውስጥ ያሉ ግለሰቦችና ፓርቲዎችም ክልሎች የርስ በርስ ግጭት Aለ፤ የድንበር
ማድረስ፤ ተቀራርቦ መነጋገር፣ መወያየትና የጋራ የራሳቸው Aቋም Aላቸው፡፡ ነገርግን ማንም ላይ ጥያቄና የሉAላዊነት ችግር ተፈጥሯል፤ ስለዚህ
Aቋም መያዝ Aስፈላጊነው ይላል የመድረኩ የቻይና ግንብ Aልተገነባም፡፡ Aቋማችንን ከጊዜ፣ በነዚህ ላይ ተነጋግሮ Aቋም መያዝ ለነገ የሚባል
መግለጫ፡፡ ከህዝብና ከሀገር ፍላጎት ጋር ለማስኬድ ሰጥቶ Aይደለም ያሉት የመድረኩ Aስተባባሪዎች
ጥምረቱን ወደላቀ ደረጃ ማሳደግ ስተሉ ምን በመቀበል ትግሉን ለማራመድ ነው የተነሳነው ለሁሉም ያገባኛል ባይ የድጋፍና የትብብር ጥሪ
ማለታችሁ ነው? የተቀመጠ የጊዜ ሰሌዳ Aላችሁ ብለዋል፡፡ Aስተላልፈዋል፡፡
ወይ? ስብሰባ ለመጥራት ብትከለከሉስ? የሚሉና በርሀብ፣ በወደብ፣ በውስጥና በውጭ የድንበር
የምክክር መድረክ በO.ፍ.ዴ.ን፣ በAረና
መሰል በርካታ ጥያቄዎችን ከጋዜጠኞች ግጭት ላይ ለመነጋገር ያቀደው መድረክ Eነዚህ
ትግራይ፣ በህብረትና ስዴኃቅ፤ Eንዲሁም
ተቀብለው ምላሻ ሰጥተዋል፡፡ ጉዳዮች ላይ መግባባትን ማምጣት የሚቻለው በቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶ/ር በጋሶ ጊዳዳና
ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ መድረኩ ወደላቀ ደረጃ ሁሉም በሀገሩ ጉዳይ ላይ ሲነጋገርና ሲሳተፍ ነው በቀድሞ መከላከያ ሚንስትር Aቶ ስዬ Aብርሃ
ተሸጋገረ የምንለው ያነሳናቸው ሀገራዊ የሚል Eምነት Aለው፡፡ ሰኔ 17 2000 ዓ.ም መቋቋሙ ይታወሳል፡፡
Aውደ Iትዮጵያ ገጽ 5
በጋራ ሊጠቀምበትና የሚሰጡ ስልጠናዎችን
Aሻም... ውጤት ማሳመር ይጠበቅበታል፡፡
ሰላመዊ ትግል Aቀበቱ...
ከገጽ 3 የዞረ Aውደ፡ ከሰልጣኞቹ ያገኛችሁት ግብረ መልስ Aለ? ከገጽ 2 የዞረ
ነው፡፡ ስለዚህ Aንዳንዶቹን የግድ መላቀቅ ትግል Eንደሚመልሰው ይገልፃሉ፡፡
ይኖርብናል፡፡ Eንደተደራጀና Eንደተቀናጀ Aቶ Aክሉ፡ ለዚህ ጥያቄ ከዶ/ር Eኔ Eሻላለሁ፡፡
ምክንያቱም ብዙ ስብሰባ ላይ ስለምሳተፍ፡፡ ሰላማዊ ሆኖ ህግዊ ያለሆነ ትግል
(Iንትግሬትድ) Aካል Eየሄድን Aይደለም፤
ግልፅነት ያንሰናል ለምን ይሄ ሆነ፣ ለምን ከስልጠናው በኋላ ያየሁት መደማመጥ፣ ግልጽነት፣ ሠላማዊ ትግል ተመራጭ የሚያደርገው የሚያመጣው
Aንቀንሰውም፣ ለምን Aናስቀረውም በሚል ጊዜን ከማክበር Aኳያ ተለውጠናል፡፡ ነገሮችን ውጤት ሀገር ልEልናዋን ጠብቃ፣ ዜጎች መብቶቻቸው
የድርጊት መርሀግብሩን Aዘጋጅተናል፡፡ይህም የመግለፅ፣ ተዘጋጅቶ የመምጣት፣ Aጀንዳን ቀድሞ ተከብሮ የሚኖሩበት፤ Iኮኖሚያዊ ብልፅግና ለማምጣት
ግልጽነት የርስ በርስ ግንኙነት Eንዲዳብር፤ ማንም Aውቆ መዘጋጅት በኩል ከስልጠናው በኋላ በጣም
ዋስትና ሊሰጥ በመቻሉ ነው፡፡ ለዚህ ተስፋም ትግሉ
የሰማው ያነበበው ካለ ማካፈል በAጠቃላይ በግለፅ ተሸሽለናል፡፡ በርግጥ የሚፈለግበት ደረጃ ደርሷል
ሠላማዊ ብቻ ሳይሆን ህጋዊ መሆን ይኖርበታል፡፡ በህገ
መረጃ መለዋወጥ Eና የርስ በርስ ግንኑነታችንን ማለት Aይደለም፡፡ግን Eየተሸሻልን ለውጦች
መንግስቱ የተሰጡ የመቃወም መብቶቻችን ተጠቅሞ
ያዳብርልናል ብለን Aስበናል፡፡ Eየታዩ ነው፡፡
መንግስትን ትብብር በመንፈግ በሀይል ሀገርን ማስተዳደር
ዶ/ር ታደሰ፡ ለመጨመር ያህል፤ ይህ ስልጠና Eንደማይቻል ማሳየት ይቻላል፡፡ ያለውን ክፍተት
በድርጅታችን Aላማና መሰረት ላይ ቆመን
ስልጣንን የህዝብ የማድረጉ ነገር ላይ ልዩነት ከሌሎች ከተሳተፍኩባቸው ስልጠናዎች ለየት Aሟጥጬ ተጠቅሜ ትግሉ ሊያዋጣኝ Aልቻለም የሚል
ከሌለ፣ በAካሄድም ብዙ ክፍትተ ከሌለ መዳበር ሚያደርገው ነገር ማየት ችያለሁ፡፡ ይህም ካለ ያን ማሳየትና ሠላማዊ ሆኖ ህግን ሆን ብሎ በመጣስ
የሚገባው በተግባር የሚገለፅ የርስ በርስ ከስልጠናው በኋላ ምን Aገኘን ብለው ትግልን ማካሄድ ከሀጢያት መቆጠር የለበትም ያሉት
ግንኙነትና ግልፅነት ነው ብለን በማመናችን ተሰብስበዋል፡፡ በግል Eየመጡም የቀረቡትን ሙሁሩ ይህ Aማራጭ ግን መስዋEትነቱ የላቀ ሊሆን
በዚህ ላይ በስፋት Eየሰራን ነው፡፡ ሀንድ-Aውቶች ወስደዋል፡፡ ብዙ ጊዜ ከስልጠና ይችላል ሲሉ ይሰጋሉ፡፡
በኋላ የመርሳት ነገር ይታያል፡፡ በዚህ ስልጠና ግን
ከህጋዊ ትግል ውጪ ለመጠቀም ማሰብ መዘዙን የከፋ
Aውደ፡ የAንድነት የስራ Aስፈፃሚ Aባላት ፍላጎቶች ቀጥለዋል፣ ውይይቶች ቀጥለዋል፡፡ Eኔም
ያደርገዋል የሚሉት የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ Eንደኛ
(ስልጠናውን ተከታተሉት) ካሁን በፊት በጣም ተደስቻለሁ ተገረሜያለሁ፡፡
ከነበራቸው የግጭት Aፈታትም ሆነ የፖለቲካ ባለ ሀገር ሠላማዊ ትግሉን በህግ የታገዘ ማድረጉ Aማራጭ
Aመራር የተሻለ ነገር Eንዳገኙ በርግጠኝነት Aውደ፡ Aሻም ሁለተኛ ዙር ታቅዷል? ከታቀደ የለውም ይላሉ፡፡ ሠላማዊና ህጋዊ ተግል የገዢውን
መናገር ይቻላል? በምን ርEስና መቼ ይሰጣል? Aንባገነናዊነት፣ I-ሰብAዊና I-ዲሞክራሲይዊነትን
Aጉልቶ Eንዲያሳይ ያደርጋልና፡፡
Aቶ Aክሉ፡ በደንብ፡፡ በIትዮጵያ ፖለቲካ Aቶ Aክሉ፡ በቀጣዩ Aሻም Eንወስዳለን ብለን
(IህAዲግ ከገባ ጀምሮ) በተቃውሞ ፖለቲካ የያዝነው ርEስ የAመራር ክሂል(ሊደርሺፕ) Eና የህግ Aተረጓጎም ችግር Eንዳለ ቢሆንም ህገ መንግስቱ
ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ነበርኩ፡፡ የራሳችንን ውጤት የምንለካበትን (ስትራቴጂክ- የሚፈቅድልን የትግል ስልት Aለ የሚሉት Aቶ Aክሉ
የትኛውም ፓረቲ ዛሬ Eንደዚህ ነኝ፣ ነገ Eንዴት ቲንኪንግ) ናቸው፡፡ ስትራቴጂክ ቲንኪንግ ሲባል “Aንድ ህግ፤ ህግ ሆኖ ከወጣ ያንን ማክበር ከሠላማዊ
መስራት Eችላለሁ ብሎ፣ ውጤት ለማምጣት ካገዘፍከው የሚገዝፍ ቢሆንም በAጭሩ ሲቀመጥ ታጋይ ነኝ ባይ ይጠበቃል፡፡ ነገር ግን ህጉ ትክክል
Eንዲህ ያለ Eንቅስቃሴ Aደርጋለሁ፤ ለዚህም ውጤት Eያመጣሁ ነው ወይ ብሎ ራስን መጠየቅ፤ Aይደለም፣ ለሀገር Aይጠቅምም Eስካልኩ ድረስ
የተለያዩ መለኪያዎችን ይዤ ውጤቴን Eለካለሁ የተከተልኩት መንገድ የምፈልግበት ቦታ ለመለወጥ ትግል Aደርጋለሁ፡፡ ይህን ካላደረኩ ከሞቱት
ብሎ የተነሳ ፓረቲ Aንድነት ብቻ ይመስለኛል፡፡ ያደርሰኛል ወይ ብሎ መጠየቅ ነው፡፡ በዚህ ላይ በምን Eሻላለሁ”?
ዶ/ር ታደሰ፡ ይሄ ልምድ ለሌሎችም ፓርቲዎች መታገዝ Aለብን ብለን Aቅደናል፡፡ Aረ Aይበቃም ወይ?
የሚጠቅም ይመስለኛል፡፡ Aንድነትም Aሻም የAንድነት Aካሄድ Aካል ይሆናል፤ Aውደ በቁጥር 11 Eትሟ ሠላማዊ ትግል ካማራጭም በላይ
ቢያጠናክረው ጥሩ የሚሆነው Eያንዳንዱ Aባል Aላማውም ራስን መገምገም ነው፡፡ ምን
ነው የሚል ጹሁፍ በርEስ Aንቀሷ Aስነብባለች፡፡ ሀገራችን
የሚያወቀውን ነገር ይኖራል ያንን Aንድ Eያደረግን ነው፣ ብለን ረሳችንን ጠይቀን ወደ
ባሳለፈቻቸው 40 የፖለቲካ ቀውስ Aመታት Eርስ በርስ
ሞደሬተር ሰይሞ በቡድን መነጋገር ራሱ ውጤት፣ ወደ ተግባር ማምራታችንን የምናይበት፤
የሚያመጣው ለውጥ Aለ፡፡ በተወሰነ ጊዜ ራስን ተላልቀናል፤ Aንድም ቡድን ቂምና ጥላቻይወገድ ብሎ
ጓደኛችንን፣ ቡድናችንን Aሻም Eያልን
ወጣ Aድርጎ በተለየ ሁኔታ ማየት መቻል ትልቅ Aልተነሳም፡፡ Eስካሁን የሄድንበት መንገድ በውስጣችን
የምንሄድበት ስትራቴጂያችን ነው Aሻም፡፡
ነገር ነው፡፡ የሞላው Eልህን፣ ጥላቻን፣ በቀልን የትEቢት መንፈስን
Aሻምን በAመት Aራት ጊዜ ለማድረግ ያቀድን ነው፡፡ ይሄ ደግሞ ልንወጣው ያልቻልነው ድህነትን
ዘመኑ Eየተቀየረ ነው፡፡ Eውቀት-መር ሲሆን ጓደኝነታችንን፣ በAላማ Aንድ ሆነን ድንቁርና ውስጥ ጥሎናል፡፡
ማህበረሰብና Eውቀት-መር Iኮኖሚ Eየተፈጠረ መሰለፍችንን የምናረጋግጥበት፤ ለጠንካራ ፓርቲ
በመሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በEውቀት ላይ ምስረታ Aስፈላጊ ነው ብለን ያዘጋጀነው መድረክ ስንቱ Iትዮጵያዊ በወንድሙ Eጅ ተገደለ? ስንቱለ ስቃይና
የተመሰረቱ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ ለዚህም ነው፡፡ ስደት ተዳረገ? ካሁን በኋላ ህዝባችን ለዚህ Aይነት ትግል
Eንደዚህ Aይነት ፎረሞችን ማዘጋጀት ትከሻው Aይፀናም፡፡ ጦርነት፣ የርስ በርስ መተላለቅ
Aውደ፡ Aሻም ህጋዊና ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ በቅቶታል፡፡ ልዩነቶቻችንን በጠመንጃ መፍታት በቃን
ያስፈልጋል፡፡ ምክንያቱም ቀጣዩ ትውልድ፣
የሚጠብቃቸውና ሊመሩት የሚያስቡት ምን ያህል ይጠቅማል? ያልንበት ጊዜ ላይ ነን፡፡ የሀሳብ Eንጂ የሰው ጠላት
ማህበረሰብ በEውቀት ላይ የተመሰረቱ Eንዲሆኑ Aቶ Aክሊሉ፡ Aንድነት ይዞ የተነሳው Aላማ የለንም፡፡ የምንከተለው የትግል ስልት IህAዲግን
ግድ ይላቸዋል፡፡ በሰላማዊና በህገዊ ትግል ለውጥ Aመጣለሁ ብሎ በመጣል ላይ የተወሰነ ሳይሆን ዴሞክራሲያዊ ስርAትን
ነው፡፡ ለዚህም ቦታ Aለ፣ ይቻላል የሚል Eምነት የሚቀበልና የሚተገብር፤ የሥልጣን ባለቤት መሆኑን
በተለመደው መንገድ በመቀጠል ውጤት Aለን፡፡ Eነዚህም ስልጠናዎች የተሻለ ቦታ ያረጋገጠ ማህበረሰብ መፍጠር ላይ ያተኮረ ሊሆን
Aመጣለሁ ማለት የማይታሰብ ነው፡፡ ስለዚህ የኛ ለማግኘት፣ ክፍተቱን ለማስፋት ይረዳሉ፡፡ Aሻም ይገባል፡፡ ለዚህ ደግሞ ሠላማዊና ህግዊ ትግል Aማራጭ
ልምድ ጥሩ ልምድ ነው፡፡ ይህን ለማድረግ ግን ከራሳችን ለውጥ Eናምጣ ፤ Aመራር ላይ ያሉትን መሆኑን ለህዝብ በስፋት ማስተማር፤ Aላማውን ተከትለው፣
የAንድ ሰው Eውቀት ብቻ በቂ Aይደለም፡፡ ካድሬዎች ለዚህ ትግል ታማኝና ብቃት ያላቸው በAላማው ቆርጠው Eስከመጨረሻው Eንዲጓዙ ማድረግ
Eያንዳንዱ Aባል ያለውን Eውቀት Aውጥቶ ይሆኑ ዘንድ ነው የጀመርነው፡፡ ከAማራጭም በላይ ነው፡፡
Aውደ Iትዮጵያ ገጽ 6
Aንድነት ህጋዊ ሰውነት Aገኘ ቀጥሎስ ወዴት…?
የIትዮጵያን ፖለቲካና ፖለቲከኞች ያጠኑ ብዛት Eንደሆነ Aይዘልቅም የሚሉት Aቶ ብሩ Aንድነት “በ2001 መጨረሻ ሁለት ሚሊየን Aባላትና 85
ያላቸው ተመራማሪዎች ለብዙ ድርጅቶች ውጤት Eቅድ Aውጥቶ፣ በመርህ ላይ ተመስረቶ Eንዲሄድ ብዙ የወረዳ ቢሮዎች ይኖሩናል፣ ፓርቲያችን በህዝብ
ማጣት የተለያየ Aስተያየት ይሰጣሉ፡፡ ከድርጅታዊ ከባድ ስራዎች Eየተሰሩ ነው፡፡ “Eቅድ Aውጥተን ወደ ልብ ውስጥ ቦታ ይኖረዋል ብለን Eንጠብቃለን”
ባህላቸው ጀምሮ Eስከ የEርስ በርስ ግንኙነታቸው ስራ ከመግባታችን በፊት ግን የAደረጃጀት የሚሉት Aቶ ብሩ ለዚህ Eቅድ መሳካት የድጋፍ ጥሪ
ጥርጣሬና በውስጠ ዲሞክራሲ ያለመታነጽ መርሆቻችንን መገንባት Aለብን ብለን በመርህ ላይ Eየተደረገ ነው ይላሉ፡፡ የታሰበውን ያህል በጀትና
የሚጠቀሱ ችግሮች ናቸው፡፡ ከዲሞክራሲያዊ ተመስርተናል፡፡ ምክንያቱም በሀገራችን የፖለቲካ የሰው ሀይል ማግኘት Aቅዱን ሊፈትኑት ቢችሉም
Aሰራር Eጥረት Aንጻር በመጣም ችግር ህይወት ሳይሆን የግለሰብ ነው ያለው፡፡ይህ መለወጥ “Eንሰራለን ብለን ከተነሳን Eንሰራለን ምንም
ተሰነጣጥቀዋል፣ ከስመዋል፡፡ Aለበት፣ ፓርቲው ህይወት ኖሮት የሚያድግ፣ ከጊዜና ስሜታዊ(Aምቢሺየስ) ቢመስልም”።
ከሁኔታዎች ጋር ተጣጥሞ የሚሄድ፣ ልዩነቶችን
ዲሞክራሲ ሰጥቶ በመቀበል (የሚቃረኑ ሀሳቦችም የሚያከብር፣ ዲሞክራሲያዊ ይሁን የሚል መርህ ፓርቲው በውስጠ ዲሞክራሲ፣ በግልፅነትና
ቢሆን) መርህ፣ ለመቻቻል የሚያስችል፤ ተቋማዊ ይዘን ነው የተደራጀነው” ይላሉ፡፡ በAባላት ውስጥ ይሄ በተጠያቂት መርህ ላይ ከተደራጀ የፓርቲውን ዓላማ
Eንጂ ግለሰባዊ ያይደለ Aሰራርን የሚከተል ነው፡፡ ከሰረፀ፤ ተደራጅቶ ህዝብን ማታገል ቀላል ነው፡፡ Aቶ የማሻሻጡ ሥራ በህዝብ ግንኙነቱ ላይ ያርፋል፡፡ ዶ/
መሪዎች Eርስ በርስ መስማማትና ልዩነትን ማክበር ብሩ Eርሳቸው ያሉበት የድርጅት ጉዳይ ከማEከል ር ሀይሉ AርAያን ኮሚቴዎ ለ2001 ምን Aቀደ፤
ካቃታቸው፣ መርህ የማያከብሩ፣ ልዩነትን Eስከ ቀበሌ መዋቅሩን ለማውረድ Eቅድ Aውጥቶ ወደ
በዓመቱ መጨረሻስ ምን ይጠብቃል? Aልናቸው፡፡
የማያስተናግዱና በጠብ የሚፈቱ ከሆነ Eንዴት ተግባር ለመሸጋገር በመንደርደር ላይ ነው፡፡
“ዋናው ስራችን Eንደተባለው ድርጅታችንን
ዲሞክራሲያዊ ናቸው ማለት ይቻላል?
ለህዝብ ማስተዋወቅ፣ ህዝቡ ውስጥ መግባት ነው፡፡”
የድርጅት ጉዳይ የፓርቲው የጀርባ Aጥንት ነው፡፡
የዚህ ዲፓርትመንት መጠናከር የAባላትን ምልመላ፣ የሚሉት ዶ/ር ሀይሉ ይህን ለማሳካት “የAደባባይ
የዚህ Aሰራር ነፀብራቅ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎችን
በየክልሉ ቢሮዎችን መክፈትና ማደራጀት፣ የሌሎቹን ስብሰባዎች፣ የAዳራሽ ውስጥ ስብሰባዎችን
በሀገራችን ማግኘት ቀላል ነው፡፡ የራሳቸው የሆነ
ዲፓርትመንቶች(ኮሚቴዎች) በተመቻቸ ሁኔታ ማድረግ፣ ለመንግስትና ለግል ሚዲያዎች መግለጫ
ዲሞክራሲያዊና ሀገራዊ Eሴት ለመገንባት ራEይ
Eንዲሰሩ የማድረግ ሀይል Aለው፡፡ ለዚህ ምን ያህል መስጠት፣ Eንዲሁም በርካታ የህትመት ሥራዎችን
የሌላቸው፣ ውስጠ ፓርቲዉ የAንድ ሰው Aምልኮ
ተዘጋጅቷል? Aስፈላጊው የሰው ሀይልና በጀት Aለውን? ማከናወን በEቅዳችን የተያዙ ናቸው”። Eንደ ዶ/ር
የተጠናወተው ነው፡፡ ህብረ ብሔራዊና ብሔረሰባዊ
የሆኑ ከ80 በላይ ፓርቲዎች መኖር ዋና ምክንያቱ የAደረጃጀት መዋቅሩ ሀገሪቱን በAምስት በመክፈልና ሀይሉ ገለጻ ፓርቲው በተቻለ Aቅም የራሱን ልሳን
ለAምስቱም ማስተባበሪያ ቢሮዎች ከ5-7 ሰዎች የማቋቋም Aላማ Aለው፡፡ “የራሱ ኤድቶሪያል ቦርድ
ተባብሮ የመስራት ባህል የፈጠረው Eንደሆነ ግልፅ
ነው፡፡ ተመድበው በየክልሉ ሄደው 85 የወረዳ ቢሮዎችን ኖሮት ለፓርቲው በልሳንነት የሚሰራ ጋዜጣ
ማውጣት የዚህ Aመት Eቅድ Aካል ነው”። ከዚህ
በመክፈት Aባላትን በመመልመል፣ በማፍራት
በIትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች በደንብ ተጠንተው የድርጅቱን መሰረት ጥልቀት መስጠት ለ2001 የተያዘ በተጨማሪም የኪነት ቡድን ማቋቋም፣
በጠንካራ ድርጅታዊ መስረት ላይ የተገነቡ ቁልፍ ተግባር ነው፡፡ ዲፓርትመንቱን በሰው ሀይልና በቁሳቁስ ማጠናከር
Aይደሉም፡፡ የEድሜያቸው ለጋነት ሳያንስ፣ ደርሰው ከህዝብ ግንኙነት ኮሚቴ የሚጠበቅ ተግባር ነው፡፡
የመንግስትን መንበር ለመቆናጠጥ የሚያልሙ፣ የድርጅት ጉዳይ የAደረጃጀትና የAባላት መምሪያ Eና የIንተርኔት Aገልግሎት፣ የመረጀ መረብ
ቆይተው በልምድና በተቋማዊ Aሰራር ጎልብተው የAቅም ግንባታ መምሪያ በመባል ለሁለት የተከፈለ መዘርጋት በ2001 ሊተገበሩ የታቀዱ ተግባራት
ከመቅረብ ይልቅ Eርስ በርስ በመናቆር የተዳከሙ ነው፡፡ የAደረጃጀት መምሪያው በተመረጡ 85 ናቸው፡፡
በመሆናቸው ለህዝብ ነፃ መውጣት ቀርቶ ለራሳቸው ወረዳዎች ላይ ቢሮ ከፍቶ Aባላት ከመመልመልና
በነፃነት ማሰብ ተስኗቸው ይታያሉ፡፡ የAደባባይ ስብሰባ፣ የመረጃ መረብ(ዌብ ሳይት)
ከማደራጀት በተጨማሪ ለAመቱ Aራት ጉዳዮች
በመተለም ይሰራል፡፡ የመጀመሪያው ፓርቲውን መክፈትና የመሳሰሉት ከገዢው የሚመጣ ጫና
ከዚህ ባልተናነሰ ምናልባትም በበለጠ ሁኔታ ደግሞ ማሻሻጥ ነው፡፡ የፓርቲው Aደረጃጀት፣ የሚከተለው Eንቅፋት ሊሆንባቸው Eንደሚችል የሚጠረጥሩት
ከውጭ ለሚመጣ ተፅEኖ በቶሎ ይጋለጣሉ፡፡ በተለይ Aይዲዮሎጂ፣ ያለው ራEይ በህዝብ ዘንድ በሚገባ ዶ/ር ሀይሉ “ከህግ ውጪ ብንጠየቅ Eንኳ Aሟሉ
ገዢው ፓርቲ ባለገንዘብና መንግስት Eንደመሆኑ Eንዲታወቅ የማድረግ ተግባር፡፡ “በዚህ ውስጥ የሚሉንን በህጉ መሰረት በሟሟላት Eንወጣዋለን”
Eያሳደረባቸው ያለው ተፅEኖ ቀላል Aይደለም፡፡ ከIህAዲግ የምንለይበትን የፌደራሊዝም፣ ይላሉ፡፡ Eንደ ዶ/ር ሀይሉ ገለፃ ህዝብ ግንኙነት
የቅንጅት መመታት ለዚህ Aይነተኛ ምሳሌ ነው፡፡ የIኮኖሚ፣ የውጭ ጉዳይ Eና በመሳሰሉት ላይ ያለንን ግንባር ቀደም ሆኖ የማስተዋወቅ ሥራውን ይወጣ
Aማራጭ ለህዝቡ ለማድረስ ጥረት ይደረጋል፡፡ Eንጂ የድርጅት ሥራ ይቀድማል፡፡
“ይህን ሁሉ ችግር ተሸክመን ትግሉን ማካሄድ ለምሳሌ ከAዲስ Aበባ ተነስተን በምEራብና በሰሜን
Aልቻልንም” የሚሉት Aቶ ብሩ የAንድነት ፓርቲ ይህን ተግባር Eስከ መስከረም መጨረሻ Eናካሂዳለን” የ97 ምርጫ የፈጠረው ስነልቦናዊ ጫና ህዝብን
የድርጅት ጉዳይ ም/ሃላፊ “ገዢው ፓርቲ ራሱ ይላሉ Aቶ ብሩ፡፡ ፍረሀት ውስጥ ጥሎት Aልፏል፡፡ከዚህ ፍርሀት ተላቆ
የAንድ ሰው ተፅEኖ የሚንፀባረቅበት፣ ድርጅቱን Eንዲቀላቀል የህዝብ ግንኑነቱ ከፍተኛ
ዲሞክራሲያዊ ያልሆነ ፓርቲ ነው” ይላሉ፡፡ Eንደ የAቅም ግንባታ መምሪያው በየወረዳው የተቋቋሙ ስራ ይሰራል፡፡ “ህዝቡን ማበረታታት፣ ከፍርሀት
Aቶ ብሩ Aባባል IህAዲግ ጋር ማEከላዊና ቢሮዎች ውስጥ የተደራጁ Aባላትን የማጎልበት Eቅድ ስሜቱ Eንዲወጣ ማድረግ፣ ለመብቱ Eንዲታገል
የግለሰብን ልዩነት በግልፅ መናገር የማይቻልበት ያዟል፡፡ “Aባላቶቻችን ዝም ብለው Eንደ ጀሌ ማድረግ ከድርጅቱ ይጠበቃል”፡፡
ነው፡፡ Eንዲከተሉን Aንፈልግም፡፡ በፕሮግራማችን ላይ
ሙሉ Eውቀት Eንዲኖራቸው Eንፈልጋለን፡፡ ሌላው የAመቱ Eቅድ - ለድረጅቱና ለሀገር ራEይ
የAንድነት Aደረጃጀት ይህን ባህል ይሰብራል በማተሪያል፣ በፋሲሊቲ የተጠናከሩ ቢሮዎችን ከEስካሁኑ Aካሄዳችን ትምህርት Aግኝተናል፡፡
መፍጠር የAቅም ግንባታው ስራ ይሆናል፡፡”
የፖለቲካ ባህላችን Aታካችና Eልህ Aስጨራሽ
ወደ ገጽ 7 ዞሯ ል
Aውደ Iትዮጵያ ገጽ 7
Eንዴት መስራት Aለብን፣ ሀላፊነታችንን በመለየት Aይደለም፡፡
Aንድነት ህጋዊ... Eቅዱን ወደ ተግባር Eንለውጣለን የሚል Eምነት የጥናትና ምርምር ዘርፍ የሚፈልጋቸውን
Aለን” ይላሉ Aቶ Aምሀ፡፡ ባለሙያዎች Aላሟላም፤ የድርጅት ጉዳይም
ከገጽ 6 የዞረ ከፍተኛ የሰውና የገንዘብ Aቅም
ስህተቶቻችንን Aርመን፤ ጥንካሬያችንን ይበልጥ Eንደሚያስፈልገው Eቅዱ ያሳያል፡፡ የድርጅት
ፓርቲው ያስፈልገኛል ብሎ ያቋቋመው ዘርፍ
Aዳብረን በAዲስ መንፈስ ዝግጅታችንን Aጠናቀናል ጉዳይን Eንደምሳሌ ብንወስድ ከ2 ሚሊየን በላይ
Eንደመሆኑ Eቅዱና የበጀት ፍላጎቱ ለብሄራዊ ም/ቤት
ይላሉ ዶ/ር ሀይሉ፡፡ Aቶ ብሩ በበከላቸው “Aንድነት Aቅርቦ ያስወስናል የሚሉት Aቶ Aምሀ “ለዚህ Eገዛ
Aባላትን ለመመልመል፣ 85ቱን ቢሮዎች
የሀገራችን ፖለቲካ ሊገነባና ሊጠብቅ ያልቻለውን የሚያደርጉልን ባለሙያዎችና የፋይናንስ ድጋፍ ለመክፈት፣ ለቅስቀሳ፣ ለቀጣሪ ደሞዝና Aበል፣
ሀገራዊ Eሴቶች Eንዲጠበቁና Eንዲገነቡ በራEይና ለማግኘት ጥረት ይደረጋል” ብለዋል፡፡ Aላቂና ቋሚ Eቃዎች ግዢ በEቅድ ደረጃ ከ3
ውጤትን በመለካት ላይ ያተኮረ ፓርቲ ይሆናል” ባይ ሚሊየን ብር በላይ ይፈልጋል፡፡ ሌሎቹም
ናቸው፡፡ በውጭ ያሉ ባለሙያዎችንና ድጋፍ ሰጪዎችን
Eንዲሁ፡፡
ማስተባበር፣ የዲፕሎማሲ ሥራ መስራት በሀገራችን ከገንዘብ በተጨማሪ የሰው ሀይል Eጥረቱ የራሱ
ጥናት ምርምር በEውቀት ላይ የተመሰረተ የሚሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ መወያየት የውጭ ጉዳይ ቋሚ ተፅEኖ Aለው፡፡ በተለይ የተማረውን ሰው ማግኘት
ቃላት በAንድነት ውስጥ Aዘውትረው ይደመጣሉ፣ ኮሚቴ ተግባር ነው፡፡ ይሄ ኮሚቴ Eንደሌሎቹ ሁሉ Aስቸጋሪ ነው፡፡ የሚሉት Aቶ ብሩ “የሚያገኙትን
የጥናትና ምርምር ዘርፍስ ምን ለመስራታ Aቅዷል? የAመት Eቅዱን Aውጥቶ የሚጠበቅበትን ለመወጣት ጥቅማጥቅም ትተው Aይመጡም ፍርሀትም Aለ”
Aንድነት Eንደ ተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ የተቋቋመው Eንደተዘጋጀ ሀላፊው ዶ/ር ያቆብ ኃ/ማሪያም ይላሉ፡፡ “Aንዳንዶቹ ፍሬው ከጎመራ ሊመጡ
የገዢው ሥርAት የሚያራምደው የEዝና የሶሻሊስት ገልፀዋል፡፡ ይፈልጋሉ፡፡ ነገር ግን የህዝብ መከራ ያብቃ ካሉ
Aካሄድ ለሀገር Aይጠቅምም ባሉ ግለሰቦች ስብስብ በትንሽ በትንሹ መድማት ማስፈለጉን ተረድተው
ነው፡፡ ይሄ ስብስብ ደግሞ በIኮኖሚ፣ በማህበራዊና ከIትዮጵያ ውጭ ከሶስት ሚሊየን በላይ ድጋፍ Eንዲያደርጉ ጥሪ Eናደርጋለን”።
ፖለቲካ ጉዳዮች ላይ የሚከተለው መርህ Aለ፡
Iትዮጵያዊያን Aሉ ተብሎ ይገመታል የሚሉት ዶ/ር
የሚሉት Aቶ Aምሀ ዳኘው የጥንትና ምርምር ዘርፍ
ያቆብ “ሁሉንም በፓርቲያችን ሥር ማሰባሰብ ውጫዊ ተፅEኖ
ሀላፊ ናቸው፡፡ Eንደርሳቸው Aባባል ልዩነታችን
ሀልዮትን(ቲዮሪን) የተከተለ ብቻ ሳይሆን በጥናት Eንፈልጋለን”› ይላሉ፡፡ ኮሚቴያቸው በሥሩ 5
ተደግፎ ከIትዮጵያ ሁኔታ ጋር የሚሄድ መሆኑ ዴስኮችን Eንዳቋቋመ የሚገልፁት ሀላፊው በAምስቱ ውጫዊ ተፅEኖ ገንዘብ የማግኘቱን፣ Aባላት
መረጋገጥ Aለበት፡፡ Aህጉራት ያሉ ደጋፊዎቻችን Eንዲጠናከሩ፣ Eርስ የማፍራቱን ሊጨምር ቢችልም፤ ከገዢው
በርስ ግንኙነት Eንዲፈጥሩ ጥረት ማድረግ የAመቱ የሚመጣው ተፅEኖ ከበድ ሊል Eንደሚችል ግምት
የዘርፉ መቋቋም በራሱ የትግል ስልትን ለመቀየስ፣ Eቅድ Aካል ነው፡፡ “Eዚህ ያለውን የማደራጀት ሥራ Aለ፡፡ ለዚህ ከወዲሁ ዝግጅት መደረግ
የፓርቲውን ፖሊሲ ለማዘጋጀት፣ በምርጫ ወቅት ከጨረስን በኋላ በየAህጉሩ በመዞር ጉብኝት ይኖርበታል፡፡ “ህዝቡ Aንገት Aስደፋችሁን፣
ማኒፌስቶ ለማውጣትና ግልፅና ልዩነትን ማሳየት ለማድረግ Aቅደናል፣ ተተኪ Aመራሮችን ለመፍጠር Aስቀጠቀጣችሁን፣ ቀና Aድርጉን፣ Aታግሉን
የሚችል ሥራ መስራት በማስፈለጉ ነው፡፡ የሀገራችን በEያንዳንዱ ዴስክ ሀላፊ ስር ወጣቶችን በመያዝ Eስከማለት ደርሶ ይፈራል ማለት ያስቸግራል”
ተጨባጭ ሁኔታ በሚገባ መዳሰስ Aለበት የሚሉት ሥራውን Eንዲለምዱ Eናደርጋለን የሚሉት ዶ/ር የሚሉት Aቶ ብሩ “የፈለገው ጫና ቢመጣ የህዝብ
Aቶ Aምሀ “በAለም ተቀባይነት ያገኙ የፖሊሲ ያቆብ “ዋናው የAመቱ Eቅዳችን በውጭ ያሉ ጥያቄ Eስካልተመለሰ፣ የህዝብ ፍላጎት
Aማራጮችን ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር የፓርቲው Aባላትና ደጋፊዎችን Eንቅስቃሴ Eስካልተሟላ ምንም Aይነት ጫና Aይፈታንም”
ማጣጣም Aስፈላጊ መሆኑን ያሰምሩበታል”፡፡ “ከድሮ መከታተል፣ ፓርቲው ባልደረሰባቸው Aካባቢዎች ይላሉ፡፡
የተማሪዎች ወቅት ጀምሮ ሶሻሊስት ነኝ፣ ዲሞክራት የማደራጀት ስራ መሥራት፣ ከተለያዩ መንግስታትና
ነኝ የሚል ይብዛ Eንጂ የሚከተለው Aይዶሎጂን Aለም Aቀፍ ድርጅቶች ጋር ግንኙነት መፍጠር፣ IህAዲግ የAንድ ፓርቲ የበላይነትን በማስፈን
በቅጡ የሚያውቅና ከሀገር ጋር Aጣጥሞ Aማራጭ የልምድ ልውውጥ ማድረግ፣ ከሌሎች Aገሮች Aቻ ሀገር Eመራለሁ፣ Eውነተኛ ተቃዋሚ የለም
ያቀረበ ፓርቲ Aልነበረም”። ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ግንኙነት መፍጠር ልምድ በሚልበት ሁኔታ ፈተናው ቀላል ሊባል የሚችል
መለዋወጥ፣ የዲፕሎማሲ ሥራ መሥራት Eና Aይሆንም፡፡ ዶ/ር ያቆብ “ተቃዋሚ የለም የሚለው
የጥናትና ምርምር ዘርፍ በስሩ 4 ንUሳን ኮሚቴዎች በIትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መወያየት በዋና Aይናችሁን ጨፍኑ ላሞኛችሁ ነው፡፡ በ97 Eኮ
ያሉት ሲሆን የፖለቲካ፣ የማህበራዊ፣ የIኮኖሚና ተግባራትነት የተያዙ ናቸው”። በምርጫው Aሸንፈን ሥልጣኑን የሚያጣበት
የሥልጠና ንUስ ኮሚቴዎች ናቸው፡፡ Eነዚህ ንUሳን ደረጃ Aድርሰነው ነበር” ይላሉ፡፡ Eንደ ዶ/ር ያቆብ
ኮሚቴዎች በቀጣዩ Aመት ከ3—12 ወራት ሚፈጁ የፓርቲውን Aደረጃጀት መሰረት ቀበሌ Eስከ ገለፃ “ በሀይል ላድረገው ቢል Aያዛልቀውም፡፡
ጥናቶችን ያካሂዳሉ፡፡ ጥናቶቹን ለማካሄድ የባለሙያ ማውረድ Eና የውጭ ግንኙነት Eስከ መመስረት ያሉ ምናልባት ጥቂት ሰዎችን ሊያስርና ሊገድል ይችል
ድጋፍ Eንደሚያስፈለግ የሚገልፁት Aቶ Aመሀ Eቅዶች ተግባራዊነታቸው በAመቱ መጨረሻ የሚለካ ይሆናል፡፡ ግን Aሳሪና ገደዩ ላይ የሚመጣው መዘዝ
“በውጭ ሀገር ድጋፍ ተገኝቷል፡፡ ቀጥታ ግንኙነት ቢሆንም ለሥራ Eንቅፋት ይሆናሉ ተብለው የከፋ ነው፡፡ የሀይል Aገዛዝን የተከተሉ Aሁን የት
ባይኖረንም በAሜሪካና በAውሮፓ ቡድናችንን የሚታሰቡ ውስጣዊና ውጫዊ ተፅEኖዎች ይኖራሉ፡፡ ናቸው? በEስርና በስደት ላይ Aይደሉምን?
ለማገዝ የተውጣጡ Aካላት Aሉን” ይላሉ፡፡ Eንደ Aቶ IህAዲግም የሀይል Eርምጃ ቢወሰድ
Aምሀ Aገላለፅ ንUስ ኮሚቴዎቹ የያዙዋቸው Eቅዶች የውስጥ ተፅEኖ የሚጠብቀው ከዚህ የተለየ Aይሆንም፤ሰው Aስሮና
በውስጥም በውጭም ጥናት ይደረግባቸዋል፡፡ ገድሎ ለ17 Aመታት የቆየው Aገዛዝስ ምን
የጥናቶቹ ውጤትም የፓርቲውን Aካሄድ የሚወስኑ Aንድነት በ2001 ዓ.ም ሊያከናውን ያቀዳቸው
Aተረፈ፡፡ Eንደ ዶ/ር ያEቆብ ገለፃ Aንድነት ህዝቡ
ይሆናል፡፡ “የብሄር ፌደራሊዝም በIትዮጵያ ያዋጣል ተግባራት (በተለይ ለAዲስ ፓርቲ) ከፍተኛ ሆነ የሰው ክብሩ ተጠብቆ፣ ዲሞክራሲና ነፃነት የሰፈነባት
ወይ፣ የIህAዲግ ፖሊሲ ገፅታ ምን ይመስላል፣ ሀይልና ፋይናንስ ይጠይቃል፡፡ ፓርቲው ከውጭና ሀገር የመገንባት ራEይ ነው ያለው፡፡ ይህን ራEይ
የAንድነት Aማራጭስ፤ Aማራጭ ተብሎ ለምን ቀረበ ከሀገር ውስጥ Aባላቱና ደጋፊዎቹ የሚያገኘው ገንዘብ ደግሞ በሀይል መናድ Aይቻለውም ምክንያቱም
የሚሉትን በጥናት Aስደግፈን Eናቀርባለን፡፡ ለዚህም በቂ ሆኖ Eቅዶቹን ያስፈፅም Eንደሆን ወደፊት “ህዝቡ ከኛ ጋር ነው”።
የሚታይ ቢሆንም ቀላል የሚባል ፈተና ግን
Aውደ Iትዮጵያ ገጽ 8
ለAንድነት ለዲሞክራሲ ለፍትህ ፓርቲ በሰሜን Aሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች መሀበር
ANDINET NORTH AMERICA ASSOCIATION OF SUPPORT ORGANIZATIONS (ANAASO)
766 Rock Creek Church Rd. NW. Washington DC. 20010
Tel: (202) 541 0556 Fax: (202) 541-0557 Email: kinijit@kinijitnorthamerica.org
ጋዜጣዊ መግለጫ
Oገስት 24 2008 ዓ/ም
Aንድነት ፓርቲ በAዲስ ምEራፍ ይጀምራል!
Aንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሕጋዊ ሰውነቱን ያገኘው ሀገራችን Iትዮጵያ ውስጥ ረሃብ፤ የኤኮኖሚ ድቀትና የፖለቲካ Aፈና የሕዝቡን መንፈስ ክፉኛ
ባጎሳቆሉበት ወቅት Eንደሆነ በውል Eንገነዘባለን። በተቃዋሚው ረድፍ የሚታየው ውዝግብና ተቻችሎ ለመሥራት Aለመቻልም ሌላው ብሔራዊ ፈተናችን መሆኑን
Eናውቃለን።
በንዲህ ዓይነቱ ወቅትና በንደዚህ ያለ ሁኔታ የAንድነት ፓርቲ በገሃድ መንቀሳቀስ መቻል ተዳፍኖና ተጠፍሮ የነበረው ያገራችን ፖለቲካ Aዲስ ሕይወትና Aዲስ
ጉልበት Aግኝቶ Eንዲራመድ በማድረግ በኩል ከፍተኛ AስተዋጽO Aለው። ከዚህም በተጨማሪ የAንድነት ፓርቲ Eውን መሆን የቀድሞው ቅንጅት በIትዮጵያ ሕዝብ
ዘንድ ፈጥሮት የነበረው የተስፋ ዘመን Eንደገና Eንዲያብብ ስለሚያደርግ ታላቅ ቁምነገርን Aዝሏል።
የፓርቲው መጠሪያ ሥም ሕዝባችን ለAንድነት፤ ለዴሞክራሲና ለፍትህ Eየከፈለ ያለውን መስዋEትነት የሚያመላክት ነው። የነዚህ ክቡር ፀጋዎች Eውን መሆንም
ለህልውናውና ለብሩህ ተስፋው ወሳኝ ግብዓት Eንደሆነ የሚያሳስብ ነው።
ፈታኝ በሆነው በዚህ የታሪክ ዘመናችን Aንጓ ላይ የፓርቲውንና የሕዝባችንን ቀንበር ለመሸከም ፈቃደኛ ከሆኑት መሪዎች ብዙ Eንደሚጠበቅባቸው Eናውቃለን።
Aስተዋይነት፤ ሆደ ሰፊነት፤ የዓላማ ጽናት፤ በሕዝብ መታመን ዋና ኃይላቸው Eንደሚሆኑ ላንዳፍታም Aንጠራጠር። የሀገራችን የፖለቲካ ይዘት ከቀድሞው
ውጥንቅጥና ኋላቀር ባህርይው ፀድቶ ያዲሱ ዘመን የፖለቲካ ድባብ Aካል Eንዲሆን በሚደረገው ጥረት ውስጥ ፈር-ቀዳጅ ሚና Eንደሚጫወቱ Eናውቃለን።
የIትዮጵያ ትንሳዔ በሁሉም ልጆቿ ተሳትፎ የሚገኝ ስለሆነ የተለያዩ Aመለካከቶችን ሊያቀራርቡ የሚችሉ ድልድዮች መሥራት Aንድ Aቢይ ተግባራቸው
Eንደሚሆን ያረጋገጥነው ጉዳይ ነው።
Aንድነት ፓርቲ ያሳለፋቸው ሁለትና ሦስት Aመታት በዋጋ የማይተመን ጥቅጥቅ ያለ ትምህርት Aጎናጽፈውት Aልፈዋል። ዛሬ ሥራውን የሚጀምረው Eነዚህን
ትምህርቶችና ተመክሮዎች ምርኩዝ Aድርጎ ስለሆነ ለውጤታማነቱ ጥርጥሬ Aይኖረንም። Eስርና Eንግልት Aንድነትን ይበልጥ ብልህ፤ ይበልጥ ጠንካራና ይበልጥ
ንቁ Aደረጉት Eንጅ Aንዳንዶች Eንደሚመኙት Aላዳከሙትም።
በሚሊዮን የምንቆጠር የቀድሞው ቅንጅት ያሁኑ Aንድነት ፓርቲ ደጋፊዎች ትናንትም ዛሬም ያነገብነው የ “ይቻላል”ን መፈክር ነው። Aዎን ዴሞክራሲ ይቻላል!
Aዎን Aንድነት ይቻላል! Aዎን ስልጡን ፖለቲካ ይቻላል! Aዎን ሕዝብ በሠላማዊ ትግል መብቱን መጎናጸፍ ይችላል! Aዎን በወንድማማች ሕዝቦች መሀከል Eርቅና
ሠላም ይቻላል! Aዎን Iትዮጵያ ሠላምና መረጋጋት የሰፈነባት የከበረችና የተከበረች Aገር ትሆናለች! Eንላለን።
የዴሞክራሲ ትግሉ ከምንጊዜም በረቀቀ ስልትና በተሀድሶ ብሔራዊ ስሜት Eንዲቀጥል ለAንድነት ፓርቲ የሚያስፈልገውን ድጋፍ ሁሉ Eንደምንሰጥ በዚህ Aጋጣሚ
ቃል ኪዳናችንን Eናድሳለን። Aሻግረን የምናየው ብሩህ ተስፋ መሆኑን ብናውቅም ብዙ መሰናክሎችና ብዙ ፈተናዎች ማለፍ Eንዳለብን Eንገነዘባለንና በደስታውም
በችግሩም ጊዜ መንፈሳችንን ጽኑ Aድርገን ከፓርቲው ጎን Eንደምንቆም Eናረጋግጣለን። በዚህ Aጋጣሚ መላ ወገናችንን Eንኳን ደስ ያላችሁ Eንላለን።
የIትዮጵያ ትንሳኤ ይቻላል!
ረጅም Eድሜ ለAንድነት ፓርቲ!
Iትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር!
Aትላነታ * ቦስተን * ችካጎ * ዻላስ * ዴነቭር * ሎሳንጀለስ* ላስቨገስ * ሚኒያፖልስ * ናሽቪል * Oክላነድ
* Oሃዮ * ፊኒክስ * ሳንሆዜ * ሲያትልን * ደቡብ ዳኮታ * Aፕ ሰቴIት ኒOርክ * ዋሽንግትን ሜትሮ
ለAንድነት ለዲሞክራሲ ለፍትህ ፓርቲ በሰሜን Aሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች መሀበር Aስተያየቶን በ awdeethiopia@gmail.com
766 Rock Creek Church Rd., NW .Washington DC, 20010 *ስልክ (202) 541-0556 ይጻፉልን
ፋክስ: (202) 541-0557.*Iሜል: kinijitna@kinijitna.org
Www.kinijitna@kinijitna.org
Related docs
Get documents about "