Awde ethiopia 27 by shs19146

VIEWS: 11 PAGES: 4

									 Aውደ Iትዮጵያ
ሚያዚያ 15 2008  የIትዮጵያ ሕዝብ ዲሞክራሲን ህጋዊ መንግሥትንና ፍትሃዊ ስርዓትን የመጠየቅ መብት Aለው!          Eትም 27


           ሞት Aይቀሬ ሆነና፤የማይሞት ሰው ሞተ
           የሃዝን መግለጫ መልEክት ከIንጂነር ግዛቸዉ የAንድነት ም/ሊቀመንብር
ሚያዚያ 12 ቀን 2001 ዓ.ም                       ተችሏል።
ጥላሁን ገሰሰ ስንል ሙዚቃ፤ ሙዚቃ                      ለጥላሁን የምንቸረው ከበሬታ ድንበር የለሽ
ስንል ደሞ ጥላሁን ነው። ሙያና                       ነው።ሕዝብ ያከብረዋል፤ሀገር ያከብርዋል፤ይህም
ሙያተኛ ተጋብተው ለዘመናት Aላንዳች                     ከበሬታ ከትውልድ ትውልድ ይተላለፋል።
መቃቃር መኖር መቻላቸዉ Aንዲህ በዋዛ                     በፓርቲያችን   Aንድነት  ለፍትሕና
የሚገኝ ጉዳይ Aይደለም።መግባባትን፤መከባበርን                  ለዴሞክራሲ፤ባመራሩና በመላው Aባላት ስም
ይጠይቃል።                             መሪር ሀዘናችንን Aየገለጽን፤ ፈጣሪም ነፍሱን
ጥላሁንና ሙዚቃ ደግሞ Aንዲህ ናቸው።                     በጻድቃን   ማረፊያ  Aንዲያሳረፋት
መግባባት ብቻ ሳይሆን ተዋደው ነው የዘለቁት።                  Aንለምነዋለን።
ዛሬ ጥላሁን ቢለየንም ዜማዎቹ ዘላለማዊ ሆነው   ነዉ። «ምንም» ስለሚሆን።       ለቤተስቡም መጽናናትን Aየተመኘን፤የሙያው
የሚኖሩ፤  ዘመን  የማይሽራቸው፤ትውልድ   ጥላሁን የሃገር ጉዳይና፣ የህዝብ  ጉዳይን Aፈቃሪዎችም ጥናቱን Aንዲሰጣችውና በዜማው
የማይረሳቸው ጥንዶች ናቸው።         በተመለከተ ማንም Aይቀድመው።Aለሁ ብሎ ዘ ል A ለ ማ ዊ ነ ት  ሞቱን  Aንዲያሽነፉት
Aሁንም ጥላሁን ቢለየንም ሙዚቃው ከኛው ጋር    ፊት ለፊት ነው ተስልፎ የሚገኘው።     Aናሳስባለን።
Aብሮን ነዋሪ በመሆኑ ጥላሁንና ሙዚቃ      በሺ ዘጠኝ መቶ ሰባ ስባት ምርጫ ወቅት፣
                                ከፍ ካል Aክብሮት ጋር
Aንዳይለያዩ ያደረጋቸዋል። በመሆኑም ጥላሁን    ለምርጫ ቅስቀሳ በሚያደርግበት ወቅት፣ ቅንጅት
በዜማዎቹ ውስጥ ህያውነቱ ዘላለማዊ ሆኖ     ይጠቀምበት የነበረው Aንድ ዜማ ነበር። ግዛቸው ሽፈራው
ይኖራል።               Eርሱም «Iትዮጵያ» የተሰኘውን የጥላሁን ገሰሰ የAንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓረቲ
ጥላሁን ስለምን Aዚምዋል ብለው የሚጠይቁም    ዜማ ነበር። ጥላሁን በደስታ Eንድንጠቀምበት ም/ሊቀ መንበር
Aሉ። የሚቀለው ግን ስለምን Aላዜመም የሚለዉን   ፈቅዶልን  በዚያ  ዜማ  መልAክታችንን
                                የድርጅት ጉዳይ ሃላፊ
ጥያቄ መጠየቅ ነዉ። ለዚህ ጥያቄ መልሱም ቀላል   ሕብረተሰቡ Aጣጥሞ Aንዲያዳምጠን ለማድረግ


                  የመሪዎች Eዉቀት !
ከ ማሕደር ሰላማዊ            የሚነገርላቸዉ በርካታዎች ነበሩ።       መመሪያ ተሰጠ።
                   Eየቆየ ወደኋላ ገደማ ግን ዉሎ ሲያድር     ትEዛዙን የተቀበሉት የEርሻ ባለሞያ
  በAገራችን በመሪነት ደረጃ ብቅ ያሉት ሁሉ፣
                 ምሁራኑ Eያወቁ ስህተትነቱን ከመናገር ይልቅ   በEዉቀታቸዉና በችሎታቸዉ በሰለጠኑበት
ሙሉ ለሙሉ Aንድ Aይነት ናቸዉ ባይባልም
                 ለተቀመጡበት ወንበርና ለሚቦጨቅላቸው ጥቅማ    ከመሄድ ይልቅ በጊዚያዊ የስልጣን ፍቅር
Aብዛኛዉን ጊዜ የሚያመሳስላቸዉ የ«Eናወቃለን»
                 ጥቅም  በማደር፣  በዝምታ   ማላፋቸዉ  በመታወር ምሁርነታቸዉን ሁሉ በመሃይምነት
ቅዠት Aለባቸዉ። ቅዠታቸዉ ደግሞ Eዉን ወደ
                 ሊቀመንበሩን ያወቁ Aስመሰላቸዉ።       ለዉጠዉ፣ Eንደማይሆን Eያወቁ፣   ሰራተኞ
መሆን የሚሸጋገረዉ በEርግጥ Eዉቀትና ብቃት
                   ይህ ሁኔታ ዉሎ Eያደረ ነገሮችን Eያከረረ  Aስምጥተዉ፣ ዉሃ Aስቆፍርዉ፣ ኩሬ ፈጥረዉ
ኖሯቸዉ ሳይሆን በዙሪያቸዉ የሚኮለኮሉ፣ Eዉቀት
                 መጣ። Aንድ ያኔ ሲወራ የነበረ Aንድ ታሪክ   ሩዝ Eንዲዘራ Aደረጉ። ላይለማ ላያፈራ፣
ያላቸዉ ግን Eዉነትን ለመናገር የማያደፍሩ ሰዉ­
                 ነበር።  Aንድ ቀን  ኮሎኔል  መንግስቱ  ፈሪዉ ራስ ወዳድ ባለሞያ ሹመኛም ዉጤቱን
ተብዬ ግUዛኖች ጎሽ ጎሽ ስለሚሏቸዉን ፣ ምስክር
                 ኃያለማሪያም በAይሮፕላን ሲያልፉ፣ Aርንጓዴ   ቀድመዉ Eያወቁት።
ስለሚሆኑላቸዉ ነዉ።
                 የለበሰ የተንጣለለ መሬት ያዩና በAይሮፕላኑ     ይህን ትEዛዝ የሰጡት ኮሎኔል መንግስቱ
  በቀዳሚነት ቀድሞ Aገራችን Iትዮጵያን ለ17
                 ዉስጥ ለነበሩ የEርሻ ባለሞያና ባለሥልጣን    ኃይለማሪያም፣ የትEዛዛቸዉን ዉጤት ለመስማት
Aመታት ሲያምሳትና ሲያተራምሳት   የነበረዉን
                 «ይህ ቦታ ከፍተኛ የEርሻ መንደር ሊሆን    ወይም ለማየት Aስበዉ ሳይሆን፣  በAጋጣሚ
የደርግን ዘምን Eንመልከት።
                 ስለሚችልና የሩዝ ምርት ደግሞ ለሕዝባችን    ደግመዉ   ወደዚያ Aካባቢ በAይሮፕላን
  ኮሎኔል   መንግስቱ  ኃያለማሪያም
                 ተለዋጭ ምግብ ሊሆን ስለሚችል፣ ሩዝ      ይበራሉ። ሰፈሩ Aካባቢ  ደርሰዉ ወደ ታች
በAካባቢያቸዉ ካሉት ከAብዛኞቹ ባለሥልጣናት
                 ይዘራበት» ይላሉ።  Eኝህ የ’Eርሻ ባለሞያና  ሲመለከቱ ምርት ቀርቶ ምንም የለም። Eኛም
በትምህርት Aነስ ያሉ ነበሩ። በዙሪያቸዉ ደግሞ
                 Aብረዋቸዉ የነበሩ ሌሎች ባለሥልጣናት     በሆዳቸዉ Eውቀታቸውን የካዱ ባለስልጣን፤ሃሳብ
በሙያቸዉ Aንቱ የተባሉ ምሁራን ነበሩ።
                 መሬቱ ለሩዝ Eርሻ Eንደማይሆን ለመናገር    የገባቸዉ የEርሻ ባለሞያ ይህን ጊዜም ከኮሎኔል
በየሰለጠኑበት ሞያ የሚሰጡት Aስተያየት በAገር
                 የደፈረ Aልተገኘም። ሌላዉ ቢቀር ለሩዝ Eርሻ   መንግስቱ ጋር ነበሩ።
ብቻ ሳይሆን   በሰለጠነዉ ዓለምም   ቢሆን
                 መሟላት ያላባቸዉ ሊሟሉ Eንደማይችሉ       ኮሎኖኔል መንግስቱ ድንገት «የታለ ሩዙ ?
ተቀባይነት ያለዉ Eንደነብረና የተከበሩ Eንደነበሩ
                 የሚናገር በመጥፋቱ ሩዝ Eንዲዘራ መመሪያ
                                           ወደ ገጽ 3 ዞሯል
               Aንብበው ለወገን ያሰተላልፉ
                     Aውደ Iትዮጵያ                     ገጽ 2


     ለሶስት Aመት የተዘጋ በር ተከፈተ - በAዲስ Aበባ የተደረገዉ ሰልፍ

  Iትዮጵያ ታልቅ ሰዉ በዚህ ሳምንት
Aጥታለች። የተሰማንን ትልቅ ሐዘን
                     ርEሰ Aንቀጽ        ክርክር የሚያነሱ Aንዳንድ የገዢው ፓርቲ
                                 ካድሬዎች ይኖራሉ።
Eየገለጽን EግዚAብሄር የጥላሁንን ነፍስ                      Aንቀጽ 93 ንUስ Aንቀጽ Aንድ ግን፣
በጻድቃንና በሰማEታት ጋር Eንዲያኖር       በዚህ መሰረት ነበር Eንግዲህ፣ በሚያዚያ  መቼ የAስቸኳይ ጊዜ Aዋጅ መዉጣት
ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ ሁሉ መጽናናት ይሰጥ    30፣ የቅንጅት Aመራር Aባላት በመስቀል   Eንዳለበት በማያከራክርና በማያወላዳ መልኩ
ዘንድ ጸሎታችን ነዉ።           Aደባባይ ሰልፍ Eንደሚያደርጉ Aሳዉቀዉ፣   ሲያስቀምጥ «የዉጭ ወረራ ሲያጋጥም ወይም
  በዚሁ ሰሞንም ከምርጫ 97 በኋላ      በዚያ ሰልፍም መንግስት ፖሊሶችን መድቦ፣   ሕገ መንግስታዊ ስርAቱን Aደጋ ላይ የሚጥል
ለመጀመሪያ ጊዜ በAIትዮጵያ ዉስጥ       በAንድ ሰዉ ላይ ጉዳት ሳይደርስ በሚሊዮን   ሁኔታ ሲከሰትና በተለመደዉ የሕግ ማስከበር
በተቃዋሚ ፓርቲ የተጠራ ሰላማዊ ስለፍ      የሚቆጠር ሕዝብ በሰልፉ ተገኝቶ፣ በሰላም ወደ  ስርዓት ለመቋቋም የማይቻል ሲሆን፣
ተደርጉዋል።              ቤቱ የተመለሰዉ።           ማናቸዉም የተፈጥሮ Aደጋ ሲያጋጥም ወይም
  ሚያዚያ 30 ቀን 1997 ዓ.ም ነበር ታላቁ    ይህ ሕዝብ በሚያዚያ 30 ጨዋነቱን፣ ሕግ  የሕዝብን ጤንነት Aደጋ ላይ የሚጥል በሽታ
ሕዝባዊ ትሱናሚ ተብሎ የሚታወቀዉ ሰላማዊ     Aክባሪነቱን በግልጽ Aሳይቷል። Eንደዚያም   ሲከሰት፣ የፊደራል መንግስት የሚኒስትሮች
ሰልፍ የተደረገዉ። ፍጹም Iትዮጵያዊ      ሆኖ ግን ከምርጫ 97 በኋላ Eንደገና ሰልፍ  ምክር ቤት የAስቸኳይ ጊዜ Aዋጅ የመደንገግ
ጨዋነት በተሞላበት፣ የIትዮጵያ Aረንጉዋዴ፣    Eንዳይወጣ ሕዝቡ ታገደ።        ስልጣን Aለዉ። የተፈጥሮ Aደጋ ሲያግጥም
ቢጫ ቀይ ባንዲራ በሰፊዉ Eያዉለበለቡ ፣      የሕገ መንግስቱ Aንቀጽ 9 ንUስ Aንቀጽ  ወይም የሕዝብን ደህንነት Aደግ ላይ የሚጥል
ከሶስት Eስከ Aራት ሚሊዮን የሚቆጠሩ      2 «ማንኛዉም ዜጋ፣ የመንግስት Aካላት፣   በሽታ ሲከሰት የክልል መስተዳድሮች
Iትዮጵያዉያን፣ ከግንቦት 1991 ዓ.ም                        በክልልቸዉ የAስቸኳይ ጊዜ Aዋጅ
ጀምሮ በIትዮጵያ የተዘረጋዉና በጎሳና                        ሊያዉጂ ይችላሉ።» ይላል።
በዘር ላይ የተመሰረተዉን ፖለቲካ                          የAስቸኳይ ጊዘ Aዋጅ ሊታወጅ
በቁርጠኝነት «Eምቢ» በማለት፣                          የሚችለዉ ሶስት ቅድመ ሁኔታዎች
«Iትዮጵያዊነትን› Eና Aንድነትን                         ሲሟሉ ብቻ Eንደሆነ Eናያለን።
Aንግበዉ ድምጻቸዉን ለማሰማት                           Eነርሱም የዉጭ ወራሪ ሲያጋጥም፣
ወጡ።                                  ሕገ መንግስትዊ ስርዓቱን Aደጋ ላይ
  ብዙም   Aልቆየም  በምርጫ                        የሚጥል Aደጋ ሲፈጠረና የሕዝብን
መሸነፉንና ለAመታት ሲያራምደዉ                          ደህንነት Aደጋ ላይ የሚጥል Eንደ
የነበረዉን የኋላ ቀር ፖለቲካ በሕዝብ                        በሽታና የተፈጥሮ Aደጋ Aይነት
መተፋቱን የተረዳዉ ገዥዉ ፓርቲ፣                          ሲከሰት ብቻ ናቸዉ።
ጸረ-ዲሞክራሲያዊ    ተግባራትን                        በምርጫ ዘጠና ዘባት Iትዮጵያን
በመፈጸም   የጉልበትና   የጡንቻ                       የወረረ Aንዳችም ወራሪ ጠላት
Eርምጃዎች መወሰድ ጀመረ። Eራሱ                          Aልነበረም።  ሕገ  መንግስታዊ
ያጸደቀዉንና Eመራበታለሁ የሚለዉን                         ስርዓቱንም ለመናድ Aዲስ Aበባን
ሕገ መንግስት በይፋ መርገጡን ተያያዘዉ።     የፖለቲካ ድርጅቶች፣ ሌሎች ማህበራት     Eየዞረ ያለ የታጠቀ ኃያል Aልታየም።
  በAንቀጽ 9 ንUስ Aንቀጽ 1 «ሕገ     Eንዲሁም ባለሥልጣኖቻቸው፣ ሕገ መንግስቱን   Eንደዉም ሰላማዊና ፍጹም ጨዋነት በሞላበት
መንግስቱ የሀገሪቱ የበላይ ሕግ ነዉ።      የማስከበርና ለሕግ መንግስቱ ተገዢ የመሆን   ሁኔታ፣ ሕገ መንግስቱ በሚፈቅደዉ መሰረት
ማንኛዉም ሕግ፣ ልማዳዊ Aሰራር፣ Eንዲሁም    ሃላፊነት Aለባቸዉ።» ይላል።       የAመራር ለዉጥ Eንዲመጣ የድምጽ ካርዱን
የመንግስት Aካል ወይም ባላሥልጣን ዉሳኔ፣      Aንቀጽ 74 የጠቅላይ ሚኒስትሩ የሥራ   ይዞ ሲንቀሳቀስ ነዉ የታየዉ። የተፍጥሮ Aደጋ
ከዚህ ሕገ መንግስት ጋር የሚቃረን ከሆነ     ሃላፊነትና ግዴታን ይዘረዝራል። ንዉስ Aንቀጽ  በተመለከተ በዚያን ወቅት ጎልቶ የወጣ ትልቅ
ተፈጻሚነት Aይኖረዉም» ሲል ከሕገ       12 Eና 13 ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕገ    Aደጋ Aልሰማንም።
መንግስቱ በላይ ምንም ነገር Eንደሌለ      መንግስቱና በሌሎች ሕጎች የተሰጡትን ሌሎች    ስለዚህ Aቶ መለስ ዜናዊ የወሰዱት
በግልጽ ያስቀምጣል።           ተግባራት የማከናወን፣ ሕገ መንግስቱንም    Eርምጃ በምንም መልክ ሆነ ሚዛን Aንቀጽ 93
  ይህ የAገሪቱዋ የበላይ የሆነዉ ሕግ፣ ስለ   ማክበርና ማስከበር Eንዳለበት በግልጽ    ያስቀመጣቸዉን ቅድመ ሁኔታዎች የሚያሟላ
ዜጎች የመሰብሰብ፣ ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግና    ይደነግጋል።            Aልነበረም። ማንም ማንበብ የሚችል፣ ፊደል
ሃሳባቸዉን በግልጽ የመናገር መብት ምን       Eንግዲህ ሕገ መንግስቱ የሚለዉ Eንዲህ  የቆጠረ Iትዮጵያዊ የተወሰደዉ Eርምጃ
Eንደሚል በAጭሩ ለማየት Eንሞክራለን።     ሆኖ Eያለ፣ Aቶ መለስ ዜናዊ ሕገ መንግስታዊ  ፍጹም ሕገ ወጣ Eንደሆነ መደምደማቸዉ
  ሕገ መንግስቱ በAንቀጽ 30 ንUስ     ሃላፊነታቸዉን ወደ ጎን በማድረግና     Aይቀሬ ነዉ።
Aንቀጽ 1 ላይ ሲዘረዝር «ማንኛዉም ሰዉ     Eራሳቸዉን ከሕግ መንግስቱ በላይ በማድረግ፣    Aቶ መለስ   ዜናዊና ድርጅታቸዉ
ከሌሎች ጋር በመሆን መሳሪያ ሳይዝ በሰላም    በሕገ መንግስቱ የተደነገገዉን መብት ሲረግጡ  በራሳቸዉ ያለመተማመን ትልቅ ችግር
የመሰብሰብ፣ ሰላምዊ ሰልፍ የማድረግ      ነዉ ያየነዉ። ሕገ መንግስቱ የዜጎች ሰላማዊ  ስላለባቸዉ፣ ከምርጫ ዘጠና ሰባት በኋላ
ነጻነትና፣ Aቤቱት የማቅረብ መብት Aለዉ።    ሰልፍ የማድረግ መብትን ቢደነግግም፣ Aቶ   ማናቸዉንም Aይነት ሰላምዊ ሰልፎችን
»  ይ ላ ል ። ሰ ላ ማ ዊ  ሰ ል ፎ ች  መለስ ዜናዊ ሰላማዊ ሰልፍ Eንዳይደረግና   ሳይፈቅዱ ቆይተዋል። ባለመፍቀዳቸዉና
በሚንቀሳቀሱባቸዉ ቦታዎችና በሕዝብ       ዜጎች Eንዳይሰባሰቡ የማድረግ ሕግ     የሕዝቡን ሕገ መንጋትዊ መብት
Eንቅስቃሴ ላይ ችግር Eንዳይፈጠር       መንግስታዊ መብቶችን በAዋጅ ከለከሉ።    በመርገጣቸዉም ከምርጫ ዘጠና ሰባት በኋላ
ለማድረግ ሕገ መንግስቱ Aግባብ ያላቸዉ       Aቶ መለስ ዜናዊ ይሄንን ሕገ ወጥ    Aንዳችም ሰላምዊ ስለፍ በIትዮጵያ ዉስጥ
ስርዓቶች ሊደነገጉ Eንደሚችል በንUስ      ተግብራቸዉን ሲወስዱ ለAገር ደህንነት    Eስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ሊደረግ Aልቻለም።
Aንቀጽ 2 በመግለጹ፣ ሰልፈኞች በየትኛዉም    በማሰብ Eንደሆነና ሕገ መንግስቱም በAንቀጽ    ገዢዉ ፓርቲ በተለይም በAንድነት ፓርቲ
Aገር Eንደሚደረገዉ ሰልፍ ከመዉጣታቸዉ     93 ልዩ ድንጋጌውችና Aስቸኳይ Aዋጆች
በፊት ለሚመለከታቸዉ Aካላት ያሳወቃሉ።     ማወጣት Eንደሚቻል በመፍቀዱ ነዉ የሚሉ             ወደ ገጽ 4 ዞሯል
                    Aውደ Iትዮጵያ                      ገጽ 3

                 የተነሳ Eያወቁ የፈጸሙት ደባ ሃገርን Eንደሚጎዳ  ገዢውቻችንን የሚያንበረክክ መሆን Eንዳለበት
የመሪዎች Eዉቀት ...          ቢያውቁም ለሃገር ባላቸው ደንታ ቢስነት ይህን   የነገራቸዉ ደፋር Aልነበረም። በዚህ ላይ ደሞ
                 ለመቀበል ፈቃደኛ ሊሆኑ Aልቻሉም። ከጃፓን    Eነ ስታር ባክስ ከላይ Eስከታች ያሉትን የቡና
ከገጽ 1 የዞረ             ጋር የነበረዉ የቡና ገበያም ቆመ። Aገራቸን   ሰዎች በጥቅማ ጥቅም ጠፍንገው ይዘዋቸዋል፡፡
 » ብለዉ ይጠይቃሉ። ባለሥልጣኑም «ወቅቱ የዉጭ ምንዛሪ Aጣች። ጃፓን ግን ቡናዋን        ለምን ቢባል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሰማይ በታች
 ስላልሆነ Aልያዘም፣ ወቅቱ ሲደርስ Eንደገና Aላጣችም። ከሌላ ቦታ Aገኘች።          የማያወቁት ነገር የለም ብለዉ Eራሳቸዉን
 ልንዘራዉ Eየተዘጋጀን ነዉ» ሲሉ Aሁንም      ይህ  ሁሉ  ስህተት  ሲፈጸም የቡና  Aሳምነዉ የተቀመጡ በመሆናቸዉ ነዉ።
 Eንደማይበቅል Eያወቁ ሞያቸዉን ያዋርዳሉ። ባለስልጣናት የጃፓንን ችሮታ ቢቀበሉ፣ » በሚል       የጠቅላይ ሚኒስትሩና ቡና ላኪዎች ስብሰባ
 ኮሎኔል መንግስቱ ምንም ሳይሉ ጉዞዉ ቀጠለ። ስጋትና ለAገር በማሰብ ሳይሆነ ለግል ጥቅም      ደረሰ። በሰብስበዉ «ሲነገራቹህ ለመስማት
   ከጥቂት ቀናት በኋላ Eኝህ ባለስልጣን ወደ በማሰብ Iትዮጵያ የዉጭ ምንዛሪ Eንድታጣ     ፈቃደኞች   Aልሆናችሁም።  ቡናዉን
 ሊቀመንበር መንግስቱ ቢሮ ተጠርተዉ « የሩዙ ያደረጉ ባለሥልጣኑ Eንዲህ Aይነት ትልቅ       በመጋዘናቹህ ቆልፋችህ ላለመሸጥና በAጭር ጊዜ
 ጊዜ ገና ቢሆንም ያንተ ጊዜ ደርሷልና በEጅህ ስህተት ሲሰሩ በዙሪያቸዉ ያሉ ሌሎች        የቡናዉን ዋጋ ከፍ Aድርጋቹህ ለመክበር
 ያለዉን ንብረት Aስረክበህ ቦታህን ልቀቅ» ባለሞያዎችና የንግድ ኤክስፐርቶች «ይሄ ነገር      በማሰብ የAገሪቱን የዉጭ ምንዛሪ ጎድታቹኋል።
 ተብለዉ በቃል ተሰናበቱ።         Eኮ Aገር ይጎዳል። ዉሳኔዉ ትክክል ስላልሆነ   ስለዚህ በዚህ ሂደት ላይ በማን Aለብኝነት
                 ይታሰብበት» Aላሉም ነበር። ለምን ? Eነርሱም  መጋዘን የቆለፋችሁትን ነጋዴዎች Eገሌ Eገሌ
   የዚህ በወርደት የተባረረ የEርሻ ባለሞያ
                 «ጌቶቻቸውን ከማበሳጨትና ጥቅማቸው ከሚጎዳ    Eገሌ የተባሉት ድርጅቶች ከዛሬ ጀምሮ የቡና
 Aይነት ተግባር የፈጸሙና Aሁንም ባለዉ
                 Aገር የራሷ ጉዳይ » ያሉ ደካማ Eኩዮች    መላክ ፈቃዳቸዉ ተሰርዟል ። በመጋዘን
 መንግስት ስር Eየፈጸሙ ያሉ፣ በራስ መተማመን
                 ስለነበሩ ነዉ።            ያለዉንም ቡና Eኛ Eንሸጠዋለን» በማለት 17
 ብሎ ነገር የሌላቸዉ፣ ለጥቅም የተገዙ፣ Aወቀዉ
                   በAሁኑ ወቅት በዉጭ Aገር ያለዉ የቡና   000 ቶን ቡና ወረሱ።
 የማያወቁ፣ ተምረዉ Eንዳልተማሩ የሆኑ፣ Aይነ
 Eያላቸዉ የታወሩ፣ ጆሮ Eያላቸዉ የማይሰሙ ዋጋ Aዘቅዝቋል። በAገር ቤት ያሉ የቡና ሻጮች       ይሄ ሁሉ ሲሆን «ይህ Aካሄድ Aደጋ
 ደናቁርት በርካታ ናቸዉ።         የዉጪዎቹን ገዢዎች ጠባይ ስለሚያወቁ፣     Aለዉ። የዉጭ ገበያዉን የልብ ልብ ይሰጣል»
                 ቡናዉን ከመሸጥ ለጊዜዉ በመጋዘን Aስቀመጡ።   ብሎ   Aንድም ባለሞያ Aፋን ለመከፈት
   የበላይ Aካልን  «  Aይሆንም፣  ይሄ
                 መንግስት ደግሞ የዉጭ ምንዛሪ፣     በጋ  A  ል  ደ  ፈ  ረ ም  ።
 Eንደታሰበዉ ቢፈጸም ይሄን፣ ያንን፣   ጉዳት
                 Eንዳባረረዉ ጎርፍ ደርቆበት፣ «ግቢ ነፍስ ዉጪ  ይህ በደርግ ዘመን የነበረዉን የመዉረስ ፖለቲካ
 ያስከትላል»   ብለዉ  በሙያቸዉ   ብቃት
                 ነፍስ» Eያለ ነዉ። Aንዱ ሚኒስትር ተነስቶ   ያስታወሰን የAቶ መለስ ሕገ ወጥ ማን Aለብኝ
 ተማምነዉ፣    የተማሩበትንና የሰለጠኑበትን
                 «ቡናዉን ሽጡ» የሚል መልEክት Aስተላለፈ።   ድርጊት ፣ ወሬዉ ለዉጭዉ ገበያ ደረሰ። የቡና
 የማይጥሉ፣መሪዎችም    ሲሳሳቱ  የሚወቅሱና
                 ነጋዴዉ ደግሞ የነጻ ገበያ በመሆኑ፣ የዉጭ    ዋጋ  በተለይም ጫናዉና ጣጣዉ የበዛበት
 የሚገስጹ  በAሁኑ  ዘመን  በወያኔ Aምባ
                 ገዢዎች ዋጋዉን Aወቀዉ Eያጣጣሉ ስለሆነ፣    ሙያተኛዉ ዲዳ የሆነበት የIትዮጵያ ቡና ዋጋ
 መኖራቸዉን Eጠራጠራለሁ።
                 ትንሽ ብንቆይ የተሻለ ዋጋ Eናገኛለን በሚል   ዝቅዝቅ ሄደ። «መንግስት ቀምቶ ሊሸጥ ስለሆነ
   Aሁን በስልጣን ላይ ባለዉ መንግስት ሊሸጡ ፈቃደኛ Aልሆኑም። የዉጭ ምንዛሪ ችግር      መንግስት የዉጭ ምንዛሪ ዉጥረት ስላለበት
 የተፈጸመ፣   በደርግ  ዘመን  የምናወቀዉ ያለበት፣ ሕግ የማይገዛዉ መንግስት በAዲስ Aበባ  በሰጠነዉ ዋጋ ይሸጣል» በሚል የነስታር ባክስ
 “የመዉረስ» ፖለቲካ Aይነት Aሳዛኝ ክስተት Eንዳለ የሚያወቁት የዉጭ ቡና ገዢዎች፣ ሕገ      ትEቢትና የነ ጠቅላይ ሚኒስትር የEውቀት
 ይችን ሰሞን ተፈጽሟል።          ወጥ በሆነ መንገድ በIትዮጵያ ያለዉ ቡና    ማነስ የባለሙያዎች ለሆድ ማደር ቡናችን
   ቀድም ብሎ፤ከIትዮጵያ ቡና ላይ ቶክሲክ Eንደሚሸጥ     ስለገመቱ  ዋጋዉን የበለጠ  ተዋረደ። መንግስትም ቋምጦ ቀረ። መካሪ ያጣ
 Aለ በሚል ባለፈዉ Aመት ጃፓን የIትዮጵያ A      ወ   ረ   ዱ  ት  ።  ንጉስ ያለAንድ Aመት Aይነግስ ማለት ይህች
 ቡና ወደ Aገሯ Eንዳይገባ Eግዳ Eድርጋ ዉሎ ሲያደር የመንግስት ችግር ከመጠን በላይ       ናት።
 Eንደነበረ የሚታወስ ነዉ። በቀናነት፣ ጃፓን በመሆኑ የሚመለከታቸዉ ሚኒስቴር ቡና          ቡናዉ ከባለቤቶቹ Eጅ ወጥቶ በጉልበተኛ
 Eገዳዉን ከማድረጓ በፊት ግን የቡናዉ ግንኙነት ላኪዎችን ስብስብ ይጠሩና በAዳራሽ ተገኝተዉ     መንግስት ቢወሰድም፣ የዉጪዎቹ ገዢዎች
 Eንዲቀጥል በማሰብ፣    በወቅቱ ችግር ሆኖ Aጭርና ጥያቄና መልስ የሌለበት መመሪያ      የመግዛት ፍላጎት ግን በAቶ መለስ ፍጥጭና
 የነበረዉ ቶክሲክ በቡናዉ ላይ መኖር Aለመኖሩን በሁለት መስመር በ 3 ደቂቃ ሰጥተዉ ዉልቅ     ግልምጫ፣ ማስፈራራትና ቡራ ከረዮ፣ ፋከራና
 በተመለከተ ምርመራ ለማድረግ Aንድ የባለሞያ ይላሉ። መመሪያዉ «ያከማቻችሁትን ቡና        ማን Aለብኝነት የሚታዘዝ ወይም ለፍርሃት
 ቡድን ወደ Aዲስ Aበባ ትልካለች።      በAስቸኳይ ሽጡ። በቃ ሌላ የምለዉ የለም»    የሚዳረግ ባለመሆኑ የAቶ መለስ ቀራርቶ ሰሚ
   ቡድኑ  Aዲስ  Aበባ  Eንደገባ በቡና ብለዉ በገቡበት በር ወጡ። ነጋዴዉም ተበተነ።   Aላገኘም።
 ባለሥልጣናት ገንቢ ያልሆነ ዘገባ ሕወሃት ግን ቡናዉ Aሁንም Aልተሸጠም።            «ሕግን» Eንደበትር መጠቀም ልማዳቸዉ
 በሚቆጣጠራቸዉ መገናኛ ብዙሃን ይሰነዘራሉ።     የዉጭዉ ገዢ ደግሞ ይሄንን ሲሰማ     የሆኑት Aቶ መለስ ዚናዊም ይባስ ብሎ ሕጋዊና
 የተሰነዘሩትን Aስተያየቶች በመገናኛ ብዙሃን የቡናዉን ዋጋ Eንደገና Aወረደዉ። «ግዴታ      ሰላማዊ በሆነ መንገድ ይነግዱ የነበሩ ዜጎች
 ሲዘገብ ጃፓኖቹ ሲያዩ ይገረማሉ። መግለጫዉ ስለተጣለባቸው ሳይወዱ ይሸጣሉ። ያዉም በኛ       ሊከሰሱ Eንደሚችሉም   በመግልጽ ዛቻና
 ‹‹ስም ለማጥፋት ለተንኮል ተብሎ የተነዛ ወሬ ፍቃድና በምተምንላቸዉ ዋጋ» Eያለ ፎከሩ።      ማስፈራራት ጀምረዋል።
 Eንጂ Aንዳችም ቶክሲክ በቡናዉ ላይ Eንደሌለ››   ነጋዴዉ ደግሞ «Eስቲ Eንተያያለን። ቡናዉ    ይህ ሁሉ ስህተት ያመጣዉና ለዚሁ ከንቱ
 የሚገልጽ ነበር።            ያለዉ በመጋዘናችን፤ የመጋዘናችንን ቁልፍ    ዉጤት  ጠቅላይ  ሚኒስትሩን  የዳረገዉ
  መግለጫዉንም የሰጡት የቡና ባላሥልጣናት   በEጃችን Eንተያያለን» ብሎ ወሰነ። ቡና     በዙሪያቸዉ ያሉ ባለሥልጣናት ናቸዉ። ገና
  ባለሙያዎች «ቶክሲክ ስለሌለ» በሚል
� ጃንን              Aልተሸጠም። መንግስት ያለዉ Aንዱ የዉጭ     Aቶ መለስ ዜናዊ ለመናገር ሲያስቡ፣ Eነዚህ
ምርምራቸዉን Eንዲያቆሙ ስላልጠየቁዋቸዉ     ምንዛሪ ማግኛ መንገድ ይሄዉ በመሆኑ ጣልቃ    ባለስልጣናት የደም ምታቸዉ Eየጨመረ
የጃፓን ባላሞያዎች፣ መግለጫዉን Aይተዉ     መግባት Aለብኝ ብሎ ወሰነ። የቡና ላኪዎችን    የAስቀድሞ  ማስጠንቀቂያ  ስለሚደርሳቸዉ
ለጊዜዉ ግራ ቢጋቡም ስራቸዉን ቀጠሉ።     Eንደገና ማነጋገር ተፈለገ። ማን  ቢያናገር   በፍርሃት ምጣድ Eየታመሱ Eዉነቱን ለመናገር
  ጃፓኖች ምርመራቸዉን Aጠናቀዉ ወደ     ነጋዴው ይፈራል ተባለና ጠቅላይ ሚኒስትሩ     Aልቻሉም። Aቶ መለስ ዜናዊ    ሲሳሳቱ፣
Aንድ ድምዳሜ ደረሱ። ቶክሲክ መኖሩ      Eንዲያነጋግሩ ተደረገ። ይህ ሁሉ ሲሆን ግን    Aሊያም  በማያወቁት   ሙያ  ገብተዉ
ተረጋገጠ። ነገር ግን  ቶክሲኩ ቡናዉ ላይ   Aንድም በጠቅላይ ሚኒስትሩ ዙሪያ የቡናም ሆነ   Aለሥራቸዉ ሲፈተፍቱ Eነዚህ በዚሪያቸዉ ያሉ
ሳይሆን ጆንያዉ ላይ ሆኖ ተገኘ። «ይህንን ጆንያ  የንግድ ባለሞያዎች Aሊያም Iኮኖሚስቶች፣     ባለሥልጣናትና Aማካሪዎች ዝምታን መረጡ።
በሞላ ጣሉትና Eኛ ንጹህ በሆነ ጆንያ በነጻ   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሊወስዱ የሚገባቸዉ Eርምጃ    ይህ ደግሞ ለማንም Aልበጀም። የIትዮጵያን
Eንተካላችህ። Aሉ» ጃፓኖቹ።        በAገር ቤት ያሉ Iንቨስተሮችና ነጋዲዎች ላይ   Iኮኖሚ Aላሳደገም። የሲውስ ባንኩንም የሂሳብ
                 ሳይሆን Eንደ ስታራ ባክስ ባሉ የዉጭ ቡና    ሳጥን መጠን ከፍ Aላደረገም።
  የመንግስት ባለስልጣናት ግን ከግትርነታቸዉ
                       Aውደ Iትዮጵያ                           ገጽ 4                    ብርቱካን ትፈታ
                    Eንደማይቻል Aሳወቀ። ሰልፍ፣ ፍቃድ        የመጀመሪያና የተቀናበረ ሰላማዊ ሰልፍ
ለሶስት Aመት የተዘጋ...            ባለመገኘቱ፣ ተላለፈ። ከሳምንት በኋላ ሰልፍ      ያገኛቸዉ በርካታ ጥቅሞች Aሉ። በመቶ
                    Eንደሚደረግ የAንድነት Aመራር Aባላት       የሚቆጠሩ ሰልፈኞች በድፍረት ፣ «ብንታሰርም
ከገጽ 1 የዞረ
                    ለባለስልጣናቱ Aሳወቁ። ሰልፍ ማድረግ        Eንታሰር» ብለዉ፣ ከወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ጎን
ሊቀመነበር ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ላይ        Eንደማይቻል ባለስልጣናቱ ለAመራር         Eንደተሰለፉ   ለመግለጽ፣   በAደባባይ
የወሰደውን Eርምጃ በመቃወም ፣ በነጻነት        Aባላት በቃል ተናገሩ። የAንድነት Aመራር      መውጣታቸዉ በመላዉ Iትዮጵያ የሚኖሩ
ሃሳባቸዉን መግለጽ የሚችሉት በባEድ Aገር       Aባላት ግን ሰልፍ ማድረግ Eንደማይችሉ       ወገኖቻችን ከፍርሃት Eንዲላቀቁና በዉስጣቸዉ
የሚኖሩ Iትዮጵያዉያን፣ ባለፉት ሶስት ወራት       በጽሁፍ ካልተነገራቸዉ Eንደማይቀበሉ        ድፍረት Eንዲኖራቸዉ የሚያደርግ ነዉ
ብቻ ሶስት ታላላቅ ሰላምዊ ሰልፎችን በተለያዩ      Aሳወቁ። ባለስልጣናም በጽሁፍ ለመከልከል       Aዎንታዊ Eርምጃ ነዉ። ከትላንት ወዲያ ወ/ት
የAለማችን ግዛቶች ማድረጋቸዉ ይታወሳል።        ፈቃደኛ ስላልሆኑ ሰልፉ ለሁለተኛ ጊዜ        ብርቱካን ሚደቅሳ ብቻ ነበረች ፊት ለፊት
(የAለም Aቀፍ ሰላምዊ ሰልፍ Aስተባብሪዎች       በታሰበበት ቀን ተከናወነ። በተሳካም ሁኔታ      ገዢዉ  ፓርቲ  የተጋፈጠችዉ።  ትላንት
Eንደደገለጹልን   ይህ በIትዮጵያዉያን      ተጠናቀቀ።                በመቶዎች የሚቆጠሩ «ብርቱካን ሚድቅሳዎች»
የሚደረገዉ የተቃዉሞ ሰልፍ በተጠናከረና          «ሰልፉ ለምን ሁሉን Aቀፍ Aልሆነም ?      የAዲስ Aበባን ከተማ Aናወጧት። ባለመኪናዎች
ተከታታይነት ባለዉ መልኩ Eንደሚቀጥል         ለምን በሚያዚያ 30 1997 Eንደተደረገዉ      የመኪናቸዉን ጩኸት Aሰሙ። ነገ ሚሊዮኖች
ተረድተናል።)                የIትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ Eንዲገኝ         ድፍረት ያገኛሉ። Aንድ ተብሎ ነዉ ወደ ሁለት
  በዚህ ሳምንት ግን ካልታሰበና ካልተጠበቀ      Aልተደረገም ? ለምን በመቶዎች ብቻ        የሚኬደዉ።
ቦታ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ Eንዲፈቱ                               ሰላማዊ ሰልፉን የተለያዩ የAለም
የሚጠይቁ ድምጾችን ለመስማት                                  Aቀፍ መገናኛ ብዙሃን በሰፊዉ
ችለናል። በAዲስ Aበባ ከ250 በላይ                               የዘገቡት ሲሆን፣ የወ/ት ብርቱካን
የሚሆኑ የAንድነት Aመራር Aባላትና                                ጉዳይ በAለም Aቀፉ ሕብረተሰ ዘንድ
ደጋፊዎች በAዲስ Aበባ ከተማ                                  Eንደገና  ትኩረት  Eንዲሰጠዉ
የIትዮጵያን Aርንጉዋዴ ቢጫ ቀይ                                 ለማድረግ ተችሏል።
ባንዲራ Eያዉለበለቡ፣ የወ/ት ብርቱካን                               የሚቀጥለዉ   Eርምጃ  ሕዝብን
ሚደቅሳን ትልቅ ፎቶን Aግንበዉ፣                                 በማደራጀትና በAንድነት በማንቀሳቀስ፣
ድምጻቸዉን ከፍ Aድርገዉ በማሰማት፣                                ከያሉበት ቦታ ሚሊዮኖችን ፣ በAዲስ
በ ወ /ት ብር ቱካን ሚደ ቅ ሳ ላ ይ                               Aበባ ብቻ ሳይሆን ከወልወል Eስከ
Eየተደረገ ያለዉን ግፍ Aወግዘዋል።                                Aሶሳ፣ ከAዲግራት Eሰከ ሞያሌ
ይህ በAንድነት የተጠራዉ ሰላማዊ                                 በመጣርት   ሰላምዊ  ጨዋነት
ሰልፍ ከምርጫ ዘጠና ሰባት በኋላ                                 የተሞላበት ሰልፎች Eንዲደረጉ
ሲደረግ   የመጀመሪያዉ   ሲሆን                              ማድረግ ነዉ።
የAንድነት ፓርቲ ፈር ቀዳጅ የሆኑ                                ለዚህም በመላዉ Aለም የምንገኝ
ሥራዎችን Eየሰራ Eንደሆነ Eናያለን።                               Iትዮጵያዉያን ከመናገርና ከማወራት
  «መንግስት የሕግ የበላይነት ያከብር »፣ «ወ/    Eንዲገኙ ተደረገ ? » የሚሉ ጥያቄዎች       Aልፈን ፊት ለፊት Aምባገነኖችን Eየታገሉ
ት ብርቱካን ያለምንም ቅደመ ሂነታ ይፈቱ»፣       ከAንዳንድ ማEዘናት ይነሳሉ።          ካሉ፣ በጠበበዉ የፖለቲካ ምህዳር ሕዝባችን
«ወ/ት ብርቱካን ዛሬ ይፈቱ»፣ «ወ/ት ብርቱካንን      ለሶስት ቀን ምግብ ያልበላ ሰዉ ቆሎ       ለመብቱና ለነጻነቱ Eንዲነሳ፣ ከታሰረበት ፍርሃት
በማሰር Aንድነትን ማዳከም Aይቻልም»፣ «ወ/ት      ሲቀርብለት «ለምን ክትፎ Aልሰጣችሁኝም»       Eንዲላቀቅ፣   ከተለያዩ Aቃጫዎች ጥቃት
ብርቱካን የሕሊና Eስረኛ Eንጂ ወንጀለኛ        ብሎ የቀረበለትን ጥሎ Aይሄድም። Aምስት       Eየደረሰባቸዉም በትጋት ከሚሰሩ የAንድነት
Aይደሉም» ..የሚሉ በርካታ መፈክሮችን        ሳንቲም የሌለዉ ሰዉ Aምስት ብር ሲሰጠዉ       Aመራር Aባላትን ጎን ልንቆም ያስፈልገናል።
Aንግበዉ   ነበር ሰልፈኞቹ  ድምጻቸዉን      «ለምን መቶ ብር Aልተደረገልኝም» ብሎ       ብቻቸዉን ምንም ሊያደርጉ Aይችሉም።
ያሰሙት።                  Aምስት ብሩን ጥሎ Aይሄድም። ወደፊት        ድጋፋችን ያስፈልጋቸዋል። ትግሉ የሁላችንም
  በሰልፉ የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ Eናት ወ/     ከትፎ ማግኘት የሚቻልበትን መንገድ         ነዉ።
ሮ Aልማዝ ገብረEግዚAብሄር Eንዲሁም         Eየፈለገን ቆሎዉን መቆረጠም፣ ወደፊት         Eነዚህ መሪዎች ሊሳሳቱ ይችላሉ። ነገር ግን
Iንጂነር ግዛቸዉ ሽፈራዉ፣ ዶር ያEቆብ        መቶ ብር ለማስገባት Eየጣርን Aምስት        በፍቅር  ሲሳሳቱ  Eናርማቸዉ።  ሊወድቁ
ኃይለማሪያም፣ ዶር ኃያሉ Aራያና በርካታ        ብሯን ወደ ኪስ ማድረጉ ነዉ የሚሻለዉና       ይችላሉ። ግን Eጆቻችንን ዘርገተን Eናሣቸዉ።
Aንጋፋ የAንድነት ፓርቲ Aመራር Aባላት        የሚበጀዉ።                ሊዝሉ ይችላሉ፤ ግን Eንደግፋቸዉ። በጋራ
በሰልፉ ተጀምሮ Eሰከሚያልቅ የነበሩ ሲሆነ         የAንድነት ፓርቲም ያደረገዉ ይሆንኑ       በAንድነት ብዙዎች የሞቱለትን፣ ብዙዎች
በርካታ ወጣችና ሴቶችን ያቀፈ ሰልፍ ነበር።       ማስተዋልና ጥበብ የተሞላበት ድርጊት        የተሰዉለትን ትግል ከግቡ Eናድርስ !
  ሰልፉ ሊደረግ የነበረዉ ከሁለት ሳምንት      ነዉ። ፓርቲዉ   ባደረገዉ በዚህ
በፊት ነበር። ነገር ግን Aገዛዙ፣ ሰልፍ ማድረግ

 Aትላነታ * ቦስተን * ችካጎ * ዻላስ * ዴነቭር * ሎሳንጀለስ* ላስቨገስ * ሚኒያፖልስ * ናሽቪል *
  Oክላነድ * Oሃዮ * ፊኒክስ * ሳንሆዜ * ሲያትልን * ደቡብ ዳኮታ * Aፕ ሰቴIት ኒOርክ *
               ዋሽንግትን ሜትሮ

ለAንድነት ለዲሞክራሲ ለፍትህ ፓርቲ ( ቅንጅት) በሰሜን Aሜሪካ ድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች መሀበር           Aስተያየቶን በ awdethiopia@gmail.com
  766 Rock Creek Church Rd., NW .Washington DC, 20010 *ስልክ (202) 541-0556        ይጻፉልን
        ፋክስ: (202) 541-0557.*Iሜል: kinijitna@kinijitna.org
             Www.kinijitna@kinijitna.org

								
To top